Fana: At a Speed of Life!

የህዳሴ ግድብ ውሃ በሚተኛበት አካባቢ ሁለተኛው ዙር የደን ምንጣሮ ለማካሄድ ካርታ እየተዘጋጀ መሆኑ ተገለፀ

የአዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዳሴ ግድብ ውሃ በሚተኛበት አካባቢ ሁለተኛው ዙር የደን ምንጣሮ ለማካሄድ የካርታ ስራ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሥራ እድል ፈጠራ ኢንተርፕራይዞች ልማት ኤጀንሲ አስታወቀ። በመጀመሪያው ዙር አንድ ሺህ ሄክታር መሬት…

የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ስሪል ራማፎሳ ጠ/ሚ ዐቢይ የአፍሪካ ህብረት ልዑክንን ተቀብለው ስላነጋገሩ ምስጋና አቀረቡ

የአዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር እና የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ስሪል ራማፎሳ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የአፍሪካ ህብረት ልዑክንን ተቀብለው ስላነጋገሩ ምስጋና አቅርበውላቸዋል። የአፍሪካ ህብረት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከአፍሪካ…

መርማሪ ቦርዱ የመጀመሪያውን ዙር የመስክ ምልከታ እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ የመጀመሪያውን ዙር የመስክ ምልከታ በማካሄድ ላይ ነው፡፡ ቦርዱ ህዳር 14 ቀን 2013 ዓ.ም በጀመረው የመስክ ምልከታ እስካሁን በባህርዳር፣ በጎንደርና በዳንሻ አከባቢዎች ተዘዋውሮ የምርመራ ስራውን…

በህዳሴ ግድብ የግንባታ ሂደት ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዳሴ ግድብ የግንባታ ሂደት ላይ በኤሺያና ፓሲፊክ ሀገራት የሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎችን ያሳተፈ ውይይት ተካሄደ፡፡ የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና በኤሺያና ፓሲፊክ ሀገራት የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የግንባታ ሂደት…

ለቢሾፍቱ – ጨፌ ዶንሳ – ሰንዳፋ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ የአፈር ቆረጣ እና የውሃ መፋሰሻ ቱቦ የማምረት ስራዎች እየተከናወነ…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቢሾፍቱ - ጨፌ ዶንሳ - ሰንዳፋ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ የአፈር ቆረጣ እና የውሃ መፋሰሻ ቱቦ የማምረት ስራዎች እየተከናወነ ይገኛል፡፡ መንገዱ የምስራቅ እና የሰሜን ሸዋን የሀገራችን ክፍሎችን በአቋራጭ የሚያስተሳስር ይሆናል፡፡…

በትግራይ ክልል እየተወሰደ ስላለው ህግን የማስከበር እርምጃ ለአትላንቲክ ካውንስል አባላት ገለጻ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል እየተወሰደ ስላለው ህግን የማስከበር እርምጃ መቀመጫውን አሜሪካ ላደረገው አትላንቲክ ካውንስል የምርምርና የጥናት ተቋም አባላት ገለጻ ተደረገ፡፡ ገለጻውን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ…

በኢትዮጵያ ለተሰማሩ የሕንድና ባንግላዴሽ ባለሀብቶች በትግራይ ክልል እየተወሰደ ስላለው ህግ የማስከበር እርምጃ ገለጻ ተደርጓል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ለተሰማሩ የሕንድና የባንግላዴሽ ባለሀብቶች በትግራይ ክልል እየተካሄደ ስላለው የሕግ ማስከበር እርምጃ ማብራሪያ መሰጠቱን በሕንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር ትዝታ ሙሉጌታ ገለጹ። የሕወሓት ቡድን…

ዶናልድ ትራምፕ የፔንሲልቫኒያው የጆ ባይደን ውጤት እንዲታገድ ያቀረቡት አቤቱታ ውድቅ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጆ ባይደን በፔንሲልቫኒያ ያስመዘገቡት ውጤት ይታገድልኝ ሲሉ ያቀረቡት አቤቱታ ውድቅ ሆነ፡፡ የአሜሪካ ይግባኝ ሰሚ ችሎት ትራምፕ በግዛቲቱ የባይደን አሸናፊነት ውድቅ ይደረግ ዘንድ ያቀረቡትን ይግባኝ ውድቅ አድርጎታል፡፡…

በኦሮሚያ ክልል የ8ኛ ክፍል ፈተና ከኅዳር 30 እስከ ታኅሣሥ 2 ቀን ይሰጣል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልል ደረጃ የሚሰጠው የ8ኛ ክፍል ፈተና በኦሮሚያ ክልል ከኅዳር 30 እስከ ታኅሣሥ 2 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ እንደሚሰጥ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። በክልሉ ከመዋዕለ ሕፃናት ውጭ ያለው የመማር ማስተማር ሂደትም የፊታችን ሰኞ ይጀምራል…

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የባለሙሉ ፕሮፌሰሮች ካውንስል ተመሰረተ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የባለሙሉ ፕሮፌሰሮች ካውንስል ተመሰረተ። የካውንስሉ ምስረታ ምሁራን ከሚኒስቴሩ ጋር በመቀናጀት የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ ግቦችን ለማሳካትና በሃገር ልማት አስተዋጽኦ የሚያደርጉበትን መንገድ ለመፍጠር ያለመ ነው።…