የጁንታው ቡድን ልዩ ሃይል ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የጦር መሳሪያ በማስቀመጥ ህብረተሰቡን ያስቆጣ ተግባር ፈጽሟል – መከላከያ ሰራዊት
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጁንታው ቡድን ልዩ ሃይል ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የጦር መሳሪያ በማስቀመጥ ህብረተሰቡን ያስቆጣ ተግባር መፈጸሙን የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት አስታወቀ፡፡
“በራያ ግንባር የተሰለፈው የመከላከያ ሰራዊት በሚያከናውነው የህግ ማስከበር ተልዕኮ ተደጋጋሚ…