የቅድመ ክፍያ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ለማግኘት ባለው ረጅም ሰልፍ ምክንያት እየተጉላላን ነው- ቅሬታ አቅራቢዎች
አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቅድመ ክፍያ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ለማግኘት ባለው ረጅም ሰልፍ ምክንያት መጉላላታቸውን ቅሬታ አቅራቢዎች ይናገራሉ።
ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ቅሬታቸውን ያቀረቡት ተገልጋዮች በተለይም በዚህ ሳምንት የቅድመ ክፍያ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ካርድ…