በመተከል ዞን በዜጎች ላይ በተደጋጋሚ በሚደርሰው ጭፍጨፋ የተሰማሩ የጥፋት ተዋንያኖችን በፍጥነት አድኖ ለሕግ የማቅረብ እርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል –…
አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመተከል ዞን በዜጎች ላይ በተደጋጋሚ የሚደርሰው ጭፍጨፋ ሀገርን ለማፍረስ ከሚደረገው እኩይ ዓላማ የተለየ ባለመሆኑ በድርጊቱ የተሰማሩ የጥፋት ተዋንያኖችን በፍጥነት አድኖ ለሕግ የማቅረብ እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ምክትል ጠቅላይ…