Fana: At a Speed of Life!

መከላከያ ከአዲግራት ወደ መቀሌ በሚወስደው መንገድ ላይ የምትገኘውን እዳጋ ሐሙስ ከተማን ተቆጣጠረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ከአዲግራት ወደ መቀሌ በሚወስደው መንገድ ላይ የምትገኘውን እዳጋ ሐሙስ ከተማን ተቆጣጥሯል። የመከላከያ ሠራዊቱ የዘመቻው የመጨረሻ ግብ የሆነችውን መቀሌን ለመያዝ እየገሠገሠ ነው። የመከላከያ ሠራዊቱ ከሰሞኑ ሽሬን፣…

የአዲስ አበባ ነዋሪ የትግራይ ተወላጅ ወጣቶች ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑ የትግራይ ተወላጅ ወጣቶች ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ። "ደማችን ለመከላከያ ሠራዊታችን " በሚል መሪ ቃል የትግራይ ተወላጅ የሆኑ የፍቅር በጎ አድራጎት ማህበር አባላት በዛሬው ዕለት የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ለመደገፍ…

ስግብግብ ጁንታው የመቀበሪያ ጉድጓዱ አፍ ላይ ቆሞም ውሸት መናገሩን ቀጥሏል – አቶ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ስግብግብ ጁንታው የመቀበሪያ ጉድጓዱ አፍ ላይ ቆሞም ውሸት መናገሩን ቀጥሏል አሉ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ዋና ዳይሬክተር አቶ ተመስገን ጥሩነህ። የጁንታው 'ቀንደኛ' መሪዎች ግን እየተንቀጠቀጡ የሚሰጡት የውሸት መግለጫ ውሸት ለሚግቱት…

በሩብ ዓመቱ የ929 ሰዎች ሕይወት በትራፊክ አደጋ አልፏል — ትራንስፖርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት በሀገር አቀፍ ደረጃ የ929 ሰዎች ሕይወት በትራፊክ አደጋ ማለፉን የትራንስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ 15ኛውን ዓለም አቀፍ የመንገድ ትራፊክ አደጋ ተጎጂዎች መታሰቢያ ቀንን አስታውሶ ውሏል።…

የጥፋት ቡድኑ በትላልቅ ፕሮጀክቶች ላይ ጥቃት እንዳይፈጽም ጥብቅ ጥበቃ እየተደረገ ነው – ፖሊስ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህወሓት የጥፋት ቡድን በትላልቅ ፕሮጀክቶች ላይ ጥቃት እንዳይፈፀም ጥብቅ ክትትልና ጥበቃ እየተደረገ መሆኑን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ጦርነቱን አዲስ አበባ ጀምረን አዲስ አበባ እንጨርሳለን ብሎ ሃገር የመናድ ጦርነት የለኮሰው…

መዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸው 19 ሐኪሞች አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በህክምና ዶክትሬት የትምህርት ዘርፍ ያሰለጠናቸው 19 ተማሪዎችን ዛሬ አስመረቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው የዛሬ ተመራቂዎችን ጨምሮ 99 የህክምና ዶክተሮችን አሰልጥኖ አስመርቋል። በዩኒቨርሲቲው ምክትል ፕሬዝዳንት ማዕረግ የጎባ…

473 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 209 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ 473 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው ሰዎች 209 ደግሞ ማገጋቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ባለፉት 24 ሰዓታት 5 ሺህ 589 የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጓል። በዚህም 473 ሰዎች ኮሮናቫይረስ…

በወቅታዊ ሁኔታ በትግራይ ክልል ለችግር የሚዳረጉ ወገኖችን ለመደገፍ የሚውል መርሃ ግብር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በወቅታዊ ሁኔታ ምክንያት በትግራይ ክልል ለችግር የሚዳረጉ ወገኖችን ለመደገፍ ጥበብ ለሃገር ክብር የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ግብረ ሃይል “የሃገር ልጅ የማር እጅ” የተሰኘ መርሃ ግብር ይፋ አደረገ፡፡ መርሃ ግብሩ መላው ኢትዮጵያውያን በትግራይ ካሉ…

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት 25ኛ አመት የምስረታ በዓሉን አከበረ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት 25ኛ አመት የምስረታ በዓሉን አከበረ፡፡ ዛሬ በቢሾፍቱ ከተማ ኩሪፍቱ ሪዞርት በተከበረው በዓል ላይ የተቋሙ ስራ አስፈፃሚ ቦርድ አቶ ንጉሱ ጥላሁን እና አቶ ደግፌ ቡላ፣ የፋና ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አድማሱ…

አርሲ ዩኒቨርሲቲ 60 የህክምና ዶክተሮችን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አርሲ ዩኒቨርሲቲ 60 የህክምና ዶክተሮችን አስመረቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው 60 የህክምና ዶክተሮችን ጨምሮ በኮቪድ ምክንያት በስነ ስርዓቱ ላይ መታደም ያልቻሉ 1 ሺህ 64 ተማሪዎችን ነው ያስመረቀው። በምርቃት ስነ ስርዓቱ ላይ የዩኒቨርሲቲው…