Fana: At a Speed of Life!

የካፍ ፕሬዚዳንት አሕመድ አህመድ የአምስት አመት እግድ ተላለፈባቸው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል (ፊፋ) በአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ፕሬዚዳንት አሕመድ አህመድ ላይ የአምስት አመት እገዳ አስተላለፈ፡፡ ፊፋ ፕሬዚዳንቱ ከገንዘብ እና ብልሹ አሰራር ጋር በተያያዘ ጥፋተኛ ናቸው ብሏል፡፡…

የኦሮሚያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ደም ለግሰዋል። የኦሮሚያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት በማድረግ ለመከላከያ ሰራዊት የደም ልገሳ መርሃ ግብር ማካሄዳቸውን ከክልሉ…

በደቡብ ክልል ለሀገር የመከላከያ ሰራዊት ከ153 ሚሊየን በላይ ብር ድጋፍ ተሰብስቧል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ክልል ለሀገር የመከላከያ ሰራዊት ከ153 ሚሊየን በላይ ብር ድጋፍ ማሰባሰብ እንደተቻለ ተገለፀ። የደቡብ ክልል ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ እና የመከላከያ ሰራዊት ሀብት አሰባሰብ ግብረ ሀይል ሰብሳቢ አቶ ተፈሪ…

በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከሚኒሶታና ሎስ አንጀለስ የቆንስላ ጽ/ቤቶች ጋር በመሆን በአሜሪካ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከሚኒሶታና ሎስ አንጀለስ የቆንስላ ጽህፈት ቤቶች ጋር በመሆን በአሜሪካ በሁሉም ግዛቶች ከሚገኙ ከ500 ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ማህበራት ተወካዮች ጋር ውይይት አድርጓል፡፡ በቪዲዮ ኮንፈረንስ…

ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የረጲ የደረቅ ቆሻሻ ሀይል ማመንጫን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢንጅነር አሸብር ባልቻ እና የከተማዋ ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ረጲ የደረቅ ቆሻሻ ሀይል ማመንጫን ጎብኝተዋል፡፡ የሀይል ማመንጫው አልፎ…

ቡድኑ ሃገር ለማፍረስ የሚጠቀመው የጭካኔ ስነ ልቦና የትግራይን ህዝብ አይወክልም- ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሮም ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የህወሃት ጁንታ ለህዝብና ለሃገር ሲል እጁን እንዲሰጥ ጠየቁ። ዛሬ በጣሊያን ሮም (Piazz Dell Esquilino) አደባባይ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በህወሃት ጁንታ ለተጨፈጨፉ…

በጉራጌ ዞን ቀቤና ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ11 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉራጌ ዞን ቀቤና ወረዳ በፈረጀቴ ቀበሌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ11 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ። የህዝብ ትራንስፖርት አይሱዙ ቅጥቅጥ ከቦቴ ተሳቢ ጋር ተጋጭተው በተፈጠረ አደጋ ነው ጉዳቱ የደረሰው። በዚህም የ11 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ፣…

ባለፉት 24 ሰዓታት 433 የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ11 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት በኮሮናቫይረስ የ11 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ተከትሎ በበሽታው የሞቱ ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 647 ደርሷል። ተጨማሪ 433 ሰዎች ኮሮና ቫይረሱ ሲገኝባቸው፣ 157 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል። ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 4…

የሀገር መከላከያ ሰራዊት ሽሬን ከተቆጣጠረ በኋላ ከተማችን ሰላም ነች – ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “የሀገር መከላከያ ሰራዊት ሽሬን ከተቆጣጠረ በኋላ ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ ተመልሰናል” ሲሉ ያነጋገርናቸው የከተማዋ ነዋሪዎች ገለጹ። ነዋሪዎቹ የህወሃት ታጣቂ ሃይል እያለ እንቅስቃሴያቸው ተገድቦ በከፍተኛ ችግር ውስጥ እንደነበሩ ገልጸው…

ሰራዊቱ በሁሉም አቅጣጫ ድልን በመጎናጸፍ ወደ መቀሌ እየገሰገሰ ይገኛል – በመከላከያ ሰራዊት የህብረት ዘመቻ ዋና መምሪያ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህግ ማስከበር ዘመቻ የተሰማራው የሀገር መከላከያ ሰራዊት በሁሉም አቅጣጫ ድልን በመጎናጸፍ ወደ መቀሌ እየገሰገሰ እንደሚገኝ በኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት የህብረት ዘመቻ ዋና መምሪያ አስታወቀ። የመምሪያው ሃላፊ ተወካይ ብርጋዴል ጀኔራል…