Fana: At a Speed of Life!

መንግስት እየወሰደ ባለው የህልውና ዘመቻ እና ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ የኦሮሞ ዳያስፖራ አባላት ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት እየወሰደ ባለው የህልውና ዘመቻ እና ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ የኦሮሞ ዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት ውይይት ተካሂዷል። የኦሮሚያ ፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት ያዘጋጀው ውይይት የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ታዬ…

አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ለተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮችና የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ አስተባባሪ በኢትዮጵያ ያለውን ሁኔታ በተመለከተ ገለጻ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ለተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮችና የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ አስተባባሪ ማርክ ሎውኩክ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ስላለው የህግ ማስከበር ዘመቻ ገለጻ አደረጉ፡፡ በዚህ ወቅትም ሰብዓዊ ድጋፎችን…

አቶ ደመቀ መኮንን ለአውሮፓ ሃገራት አምባሳደሮች በትግራይ ክልል እየተወሰደ ስላለው ህግ የማስከበር ዘመቻ ገለጻ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የአውሮፓ ሃገራት አምባሳደሮች መንግስት በትግራይ ክልል እየወሰደ ስላለው ህግ የማስከበር ዘመቻ ማብራሪያና ገለጻ አደረጉ። ሚኒስትሩ በማብራሪያቸው…

በታንዛኒያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዮናስ ዮሴፍ መቀመጫቸውን ታንዛኒያ ካደረጉ የተለያዩ ሃገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዮናስ ዮሴፍ መቀመጫቸውን በታንዛኒያ ካደረጉ የተለያዩ ሃገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ። አምባሳደር ዮናስ በታንዛኒያ ከኳታር፣ የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች፣ አልጀሪያ እና ከአውሮፓ ህብረት ተወካዮች ጋር…

የሐረሪ ክልል የንግድ ማህበረሰብ አባላት ለመከላከያ ሰራዊት ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሐረሪ ክልል የንግድ ማህበረሰብ አባላት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብተዋል። በክልሉ የሚገኙ የንግድ ማህበረሰብ አባላት በሀገራዊ፣ ክልላዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ ከክልሉ ብልጽግና ፓርቲ እና…

ሻንግቴክስ ጋርመንት 50 ሚሊየን ዶላር በሆነ ወጪ በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሻንግቴክስ ጋርመንት 50 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በሆነ ወጪ በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታ ጀመረ። በግንባታው የመጀመሪያ ምዕራፍ በኩባንያው የሚገነቡት 3 ሼዶች እያንዳንዳቸው 10 ሺህ ሜትር ስኩዌር ስፋት ሲኖራቸው ግንባታቸውም በአንድ ዓመት…

በቤንች ሸኮ ዞን ሰሜን ቤንች ወረዳ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤንች ሸኮ ዞን ሰሜን ቤንች ወረዳ ኬላ ላይ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ የነበሩ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎችንና ገንዘብ መያዙን የወረዳው ፖሊስ አስታውቋል። የወረዳው ፖሊስ አዛዥ አቶ ሀብታሙ ቡንስ እንደገለጹት በወረዳው በድምሩ 18 የጦር…

ጁንታው ቀድሞ የሰላም በሮችን በመዝጋቱና ጥፋቱን በመቀጠሉ መንግስት ህግን ያስከብራል- አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፈረንሳይ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ መንግስት ከህወሓት የጥፋት ቡድን ጋር ለውይይት አይቀመጥም ሲሉ ገለፁ፡፡ አምባሳደሩ ከፍራንስ 24 የቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር ባደረጉት ቆይታ ቡድኑ በንፁሀን ዜጎች ላይ ጥቃት መፈፀሙን አንስተዋል፡፡…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና በተለያዩ ሀገራት የሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ያዘጋጁት ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና በተለያዩ ሀገራት የሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ያዘጋጁት ውይይት ተካሄደ። ውይይቱን ከሚኒስቴሩ ጋር በመተባበር ያዘጋጁት በአልጀሪያ፣ ቤልጂየም፣ ፈረንሳይ፣ ጣሊያን እና ኔዘርላንድስ የሚገኙ…

አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ከሱዳን ተጠባባቂ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሱዳን የኢፌዴሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ከሱዳን ተጠባባቂ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኡመር ጋማር አልዲን ኢስማኤል ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው ወቅትም አምባሳደር ይበልጣል በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ገለፃ…