Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ትዝታ ሙሉጌታ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለባንግላዴሽ ፕሬዚዳንት አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አምባሳደር ትዝታ ሙሉጌታ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለባንግላዴሽ ፕሬዚዳንት አብዱል ሀሚድ አቀረቡ። ተቀማጭነታቸውን በኒው ዴልሂ ሆኖ የባንግላዴሽ ሪፐብሊክን የሚሸፍኑት የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ትዝታ ሙሉጌታ በትናንትናው…

በደምቢዶሎ የሀገር መከላከያ ሰራዊት የህግ ማስከበር ተልዕኮን የሚደግፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቄለም ወለጋ ዞን ደምቢዶሎ ከተማ የሀገር መከላከያ ሰራዊት የህግ ማስከበር ተልዕኮን የሚደግፍ ሰልፍ ተካሄደ፡፡ በዛሬው ዕለት በተካሄደው ሰልፍ ላይ የህወሓት የጥፋት ቡድን በኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ የፈፀመውን ክህደት አውግዘዋል፡፡…

የህወሓት ግጭት በመፍጠር ላይ የተመሰረተ የሀሰት ፕሮፖጋንዳ ላለፉት ዓመታት ዜጎቹን ብቻ ሳይሆን ዓለም አቀፍ ማህበረሰብን ለማሳሳት ሲሰራበት የቆየ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሓት ግጭት በመፍጠር ላይ የተመሰረተ የሀሰት ፕሮፖጋንዳ ላለፉት 27 እና 28 ዓመታት ዜጎቹን ብቻ ሳይሆን ዓለም አቀፍ ማህበረሰብን ለማሳሳት ሲሰራበት የቆየ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢለኔ ስዩም ገለጹ፡፡…

የፖለቲካ ፓርቲዎችና የግል እጩ ተወዳዳሪዎች የመገናኛ ብዙሃን ድልድል ረቂቅ መመሪያ ላይ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎችና የግል እጩ ተወዳዳሪዎች የመገናኛ ብዙሃን ድልድል ረቂቅ መመሪያ ላይ ከመገናኛ ብዙሃንና ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያየ። የውይይቱ ዓላማ ዕጩ ተወዳዳሪዎች ቀደም ሲል በተካሄዱ…

የኦሮሚያ አራት ዞኖች ለመከላከያ ሰራዊት 705 ሰንጋዎችና 7 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የቦረና ዞን፣ ምዕራብ ጉጂ ዞን፣ ምዕራብ ሀረርጌ ዞን እና ፊንፊኔ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊቱ 705 ሰንጋዎችና 7 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርገዋል። ከአራቱ ዞኖች የተወከሉ…

የሰርቢያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትሪያሪክ ኤሪኔጅ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ህይወታቸው አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰርቢያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን መሪ ፓትሪያሪክ ኤሪኔጅ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በ90 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ። ፓትሪያሪኩ ባለፈው ወር በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ህይወታቸው ባለፈው ሊቀ ጳጳስ የቀብር ስነ ስርዓት ላይ ከታደሙ በኋላ…

በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል እየተካሄደ ያለውን የህግ ማስከበር እርምጃ በተመለከተ ውጤታማ የዲፕሎማሲ ስራ ተሰርቷል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል እየተካሄደ ያለውን የህግ ማስከበር እርምጃ በተመለከተ ለጎረቤት የአፍሪካ ሃገራት ለማስረዳት ውጤታማ ስራዎች መሰራታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ…

የትግራይ ህዝብ ከደረሰበት የአምባገነኑ ጭቆና ነጻ ይወጣል – የብልፅግና ፓርቲ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ህዝብ ከደረሰበት የአምባገነኑ ጭቆና ነጻ ይወጣል ሲል የብልፅግና ፓርቲ አስታወቀ። ዘራፊውና ጽንፈኛው የህወሓት ቡድን ዛሬም ድረስ ምሽግ ውስጥ ሆኖ እጅ አልሰጥም አሻፈረኝ እንዳለ ነው ያለው ፓርቲው፥ ተወደደም ተጠላም የፌደራል መንግስት…

የትራንስፖርት ሚኒስትር ወ/ሮ ዳግማዊት የአዋሽ ኮምቦልቻ ሃራ ገበያ የባቡር መንገድን በተመለከተ ከግንባታ ተቋራጩ አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የአዋሽ ኮምቦልቻ ሃራ ገበያ የባቡር መንገድ ፕሮጀክት ግንባታን በተመለከተ ከግንባታ ተቋራጩ ያፒ ሜርኬዚ አመራሮች ጋር ተወያዩ። ሚኒስትሯ የአዋሽ ኮምቦልቻ ሃራ ገበያ የባቡር መንገድን ግንባታ…

ከትግራይ ክልል ወደ ሱዳን በገቡ ኢትዮጵያውያን ዙሪያ ከሱዳን መንግስት ጋር በትብብር እየሰራን ነው- አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከትግራይ ክልል ወደ ሱዳን በገቡ ኢትዮጵያውያን ዙሪያ የኢትዮጵያ መንግስት ከሱዳን መንግስት ጋር በሁሉም መስክ ተባብሮ እየሰራ መሆኑን በሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ገለፁ። በሱዳን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር…