በአፋር ክልል የህወሓት ቡድን በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ ያደረሰውን ጥቃት የሚያወግዝ ሰልፍ ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የህወሓት ቡድን በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ ያደረሰውን ጥቃት የሚያወግዝ ሰልፍ ተካሄደ።
የህወሓት ቡድን በሀገር መከላከያ ሰራዊት በተለይም በሰሜን ዕዝ ላይ ያደረሰውን ክህደትና ጥቃት በመቃወም የሰመራ ሎጊያ አካባቢዋ ነዋሪዎች…