በኦሮሚያ በ13 ከተሞችና በ11 ዞኖች ፅንፈኛውን የህወሓት ቡድንን የሚያወግዙ ሰልፎች ተካሄዱ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል በዛሬው ዕለት 13 ትላልቅ ከተሞች እና በ11 ዞኖች የተለያዩ ወረዳዎች ፅንፈኛውን የህወሓት ቡድንን የሚያወግዙ ሰልፎች ተካሂደዋል።
በሰልፎቹ ላይ የተሳተፉ የክልሉ ነዋሪዎች ለሀገር የመከላከያ ሰራዊት ያላቸውን ድጋፍ መግለፃቸውንም…