Fana: At a Speed of Life!

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ ከአሜሪካ የአፍሪካ ጉዳዮች ምክትል ሚኒስትር ቲቦር ናዥ ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የአፍሪካ ጉዳዮች ምክትል ሚኒስትር ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ የስልክ ውይይት አካሄዱ።   የውጭ ጉዳይ እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ መንግስት…

ከሃዲው ቡድን በማንነት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት መፈፀሙን ቀጥሎበታል – ምክትል ጠ/ሚ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምድር ላይ ያሉ የመጨረሻ የክፋት መገለጫዎችን ከመፈፀም ወደ ኋላ የማይመለሰው ይህ የህወሓት ቡድን በተለያዩ ክልሎች ፅንፈኞች እና አሸባሪዎችን እያስተባበረ፣ ስምሪት እየሰጠ እና በፋይናንስ እየደገፈ በማንነት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት መፈፀሙን…

ሰራዊቱ በአሁኑ ሰዓት ከሁመራ እስከ ሽራሮ ያለውን ቦታ በማጥቃት የተለያዩ ስፍራዎችን በቁጥጥር ስር እያዋለ ነው- ሜ/ጄ መሐመድ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁመራና አካባቢው ሙሉ ለሙሉ በመከላከያ ሰራዊት ቁጥጥር ስር መዋሉን የሀገር መከላከያ ሰራዊት የኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል መሐመድ ተሰማ አስታወቁ። ሰራዊቱ በአሁኑ ሰዓት ከሁመራ እስከ ሽራሮ ያለውን ቦታ በማጥቃት የተለያዩ…

አየር ሀይሉ ጠላት ሊጠቀምባቸው ያሰባቸውን የተመረጡ ኢላማዎች በመደብደብ ከጥቅም ውጭ አድርጓል-ሜ/ጄ ይልማ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ አየር ሀይል ጠላት ሊጠቀምባቸው ያሰባቸውን የተመረጡ ኢላማዎች በመደብደብ ከጥቅም ውጭ ማድረጉን የኢፌዴሪ አየር ሀይል ዋና አዛዥ ሜጀር ጄኔራል ይልማ መርዳሳ አስታወቁ። የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሜጀር ጄኔራል ይልማ መርዳሳ…

የድንጋይ ከሰልን በዘመናዊ መንገድ ለማምረት የአዋጭነት፣ የጂኦሎጂ ምርመራና የቦታና የክምችት መጠን የሚለይ ቡድን ተቋቋመ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የድንጋይ ከሰልን በዘመናዊ መንገድ ለማምረት የአዋጭነት፣ የጂኦሎጂ ምርመራና የቦታና የክምችት መጠን የሚለይ ቡድን መቋቋሙን የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስትር ኢንጅነር ታከለ ኡማ አስታወቁ። በመሆኑም የተቋቋመው ቡድን ያገኛቸውን ወጤቶች ለብሔራዊ ኮሚቴ…

በህወሓት ውስጥ ያለው ቡድን በርካታ ነዋሪዎችን አፍኖ በመውሰድ ሰውሯቸዋል- የዳንሻ ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህወሓት ውስጥ ያለው ቡድን በርካታ ነዋሪዎችን አፍኖ በመውሰድ እንደሰወራቸውና እስካሁንም ያሉበት እንደማይታወቅ የዳንሻ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ። የዳንሻ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች ከጽንፈኛው የህወሓት ቡድን ነፃ መውጣቷን አስመልክቶ ደስታቸውን…

ምክር ቤቱ 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባውን በነገው ዕለት ያካሂዳል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባውን በነገው ዕለት ያካሂዳል። ስብሰባውን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በሚገኘው የመሰብሰቢያ አዳራሽ እንደሚያካሂድ ነው ምክር ቤቱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

አቶ አብርሀም አለኸኝ የአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ሀላፊ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ አብርሀም አለኸኝ የአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሀላፊ ሆነው ተሾሙ። የክልሉ ብልፅግና ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ሃላፊ የነበሩት አቶ አገኘሁ ተሻገር የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው መሾማቸው የሚታወስ ነው።…

አቶ ወርቁ አይተነው ለመከላከያ ሰራዊት እና ለአማራ ልዩ ሀይል 100 ሰንጋዎችንና 200 ኩንታል ፉርኖ ዱቄት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለሃብቱ አቶ ወርቁ አይተነው ለጀግናው የመከላከያ ሰራዊትና ለአማራ ልዩ ሀይል 100 የስጋ በሬዎችንና 200 ኩንታል ፉርኖ ዱቄት ድጋፍ አደረጉ። ድጋፉን የባላሃብቱ ተወካይ አቶ ሲሳይ ታደሰ በጎንደር ከተማ ተገኝተው ለሎጂስቲክ ኮሚቴው…

ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ውጤትን አለመቀበላቸው አሳፋሪ ነው -ጆ ባይደን

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ውጤቱን አለመቀበላቸው አሳፋሪ ነው ሲሉ ጆ ባይደን ገለፁ። ባለፈው ቅዳሜ የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫን እንዳሸነፉ የተነገረላቸው ጆ ባይደን፤ ዶናልድ ትራምፕ ውጤቱን ባይቀበሉም ከውጭ…