Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ሕዝቡ በንቃትና በተደራጀ መንገድ አካባቢውን እንዲጠብቅ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሕዝቡ በንቃትና በተደራጀ መንገድ አካባቢውን እንዲጠብቅ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ የህወሓት ጁንታ ፀሐይ እየጠለቀች መሆኑን ጠቅሰው፥ “ይሄንን መርዶ ጁንታው በቁሙ ተረድቶታል”…

ከህወሓት ተልዕኮ ወስደው በሲዳማ ክልል ጥፋት ለመፈጸም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 25 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከህወሓት የጥፋት ቡድን ተልዕኮ ወስደው በሲዳማ ክልል የህዝቡን ሰላም ለማወክ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 25 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የክልሉ ሠላምና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቲዎስ በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ በሰጡት…

የህግ የበላይነት የማረጋገጥ ስራችን ሳይጠናቀቅ ከመቐለው ጁንታ ጋር ድርድር አይኖርም-ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህግ የበላይነት የማረጋገጥ ስራ ሳይጠናቀቅ ከመቐለው ጁንታ ጋር ድርድር እንደማይኖር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በትዊተር ገፃቸው ባስተላለፉት መልእት፥ “ስግብግቡና አረመኔው የመቐለ ጁንታ በሰሜን ኮማንድ…

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ100 ሺህ አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 1 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ100 ሺህ አልፏል። ባለፉት 24 ሰዓታትም ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 360 የላብራቶሪ ምርመራ 345 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ…

የሰሜን ዕዝ ከማዕከል ጋር የሚኖረው የመገናኛ ሥርዓት እንዲቋረጥ በማድረግ በጁንታው የህዋሃት የጥፋት ቡድን ጥቃት እንዲፈፀምበት ሲያመቻቹ የነበሩ ጀነራል…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 1 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰሜን ዕዝ ከማዕከል  ጋር  የሚኖረው የመገናኛ ሥርዓት  እንዲቋረጥ በማድረግ በጁንታው የህዋሃት የጥፋት ቡድን ጥቃት እንዲፈፀምበት ሲያመቻቹ የነበሩ ጀነራል መኮንኖች ከነ ግብረ አበሮቹ በቁጥጥር ሥር ዋሉ። የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን በዛሬው ዕለት…

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የተላከ መልዕክት ለሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንትና ጠቅላይ ሚኒስትር አደረሱ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፊዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር የብሄራዊ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳጋቸው ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የተላከ መልዕክት ለሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንትና ጠቅላይ ሚኒስትር አደረሱ። አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

የመከላከያ ኃይል በምእራብ ትግራይ ግንባር እየወሰደ ባለው ህግን የማስከበር እርምጃ እስካሁን 550 የፅንፈኛው ታጥቂ ቡድን አባላት ተደምስሰዋል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ኃይል በምእራብ ትግራይ ግንባር እየወሰደ ባለው ህግን የማስከበር እርምጃ እስካሁን 550 የፅንፈኛው ታጥቂ ቡድን አባላት መደምሰሳቸው ተገለፀ። በተጨማሪም በዛሬው እለት ብቻ 29 የልዩ ሃይል እና ሚኒሻ…

‘የኤርትራ ወታደር ጥቃት እያደረሰብን ነው’ በሚል በደብረፂዮን ገብረሚካኤል የተሰጠው መግለጫ ፍፁም ሃሰት ነው – ሜጀር ጄነራል መሐመድ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ‘የኤርትራ ወታደር ጥቃት እያደረሰብን ነው’ በሚል በደብረፂዮን ገብረሚካኤል የተሰጠው መግለጫ ፍፁም ሃሰት መሆኑን ሜጀር ጄነራል መሐመድ ተሰማ ገለፁ። ሜጀር ጄነራል መሐመድ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት፥ ጁንታው በተለያዩ አጋጣሚዎች ለማደናገር ጥረት…

በህወሓት ውስጥ ያለ ቡድን ለውጊያ ያሰለፈን በግዳጅ ነው – በቁጥጥር ስር የዋሉ ታጣቂዎች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህወሓት ውስጥ ያለ ቡድን ለውጊያ ካሰለፋቸው የክልሉ ልዩ ሃይልና ሚሊሻዎች መካከል በርካቶቹ በግዳጅ ወደ ጦርነት መግባታቸውን በሀገር መከላከያ ሃይል በቁጥጥር ስር የዋሉ ታጣቂዎች ተናገሩ። የህወሓት ጁንታ በትግራይ ክልል በሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት…