የበርሃ አንበጣ መንጋ የመከላከል ስራውን የሚያግዙ የእስራኤል ባለሙያዎች አዲስ አበባ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የበርሃ አንበጣ መንጋን በዘላቂነት መካላከል በሚቻልበት ዙሪያ ለኢትዮጵያ እገዛ የሚያደርጉ የእስራኤል ባለሙያዎች በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብተዋል።
ባለሙያዎቹ በኢትዮጵያ የበርሃ አንበጣ መንጋ ስርጭትን የመቆጣጠር ስራ ተሳትፎ የሚያደርጉ ናቸው…