Fana: At a Speed of Life!

የትግራይ ህዝብ የህወሓት የጥፋት ቡድን ለፖለቲካ ትርፍ ሲል ሊያደርሰው ከሚችለው ጥፋት ሊጠነቀቅ ይገባል- ትዴፓ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ህዝብ የህወሓት የጥፋት ቡድን ለፖለቲካ ትርፍ ሲል ሊያደርሰው ከሚችለው ጥፋት ሊጠነቀቅ እንደሚገባው የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ትዴፓ) ገለጸ። የትዴፓ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ሙሉብርሃን ሃይሌ፥ የዚህ ጁንታ ዘራፊ ቡድን የፖለቲካ…

ተጨማሪ 474 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 818 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ለ5 ሺህ 324 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 474 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ይህን ተከትሎም በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 99 ሺህ 675 ደርሷል።…

የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት የሁመራ ሱዳን መንገድን ጨምሮ በርካታ ቦታዎችን ተቆጣጠረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29/2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ማይዳሊ፣ ዳንሻ፣ ባዕከር፣ ልጉዲ፣ የሁመራ አየር ማረፊያ እንዲሁም የሁመራ ሱዳን መንገድን እንደተቆጣጠረ ገለጸ። የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል መሐመድ ተሰማ ለኢዜአ…

ህዝቡ ልማቱን እያከናወነ አካባቢውን ነቅቶ መጠበቅ አለበት- አቶ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ህዝብ አካባቢውን ነቅቶ በመጠበቅ የልማት ስራዎችን አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተሰናባቹ የክልሉ ርዕስ መስተዳደር አቶ ተመስገን ጥሩነህ አሳሰቡ። አቶ ተመስገን ጥሩነህ በዛሬው የምክር ቤት ጉባኤ ላይ እንደተናገሩት “ትህነግ…

የበርሃ አንበጣ መንጋን በዘላቂነት መካላከል እንዲቻል ለኢትዮጵያ እገዛ የሚያደርጉ የእስራኤል ባለሙያዎች ነገ አዲስ አበባ ይገባሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የበርሃ አንበጣ መንጋን በዘላቂነት መካከክል በሚቻልበት ዙሪያ ለኢትዮጵያ እገዛ የሚያደርጉ የእስራኤል ባለሙያዎች ቡድን ነገ አዲስ አበባ እንደሚገባ የእስራኤል ምክትል የደህንነት ሚኒስትር ተናገሩ። ምክትል ሚኒስትር ጋዲ ይባርከን በየጊዜው…

በጋምቤላ ክልል የሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች በህወሃት ውስጥ ያለ ቡድን በመከላከያ ላይ የፈፀመውን ጥቃት አወገዙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጋምቤላ ክልል የሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች በህወሃት ውስጥ ያለ ቡድን በመከላከያ ላይ የፈፀመውን ጥቃት አውግዘዋል። በክልሉ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በህወሃት ውስጥ ያለ ቡድን በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ የፈፀመው…

በሕወሓት ውስጥ ያለው ቡድን በትግራይ ክልል በሚገኙ የባንክ ቅርንጫፎች ላይ ዘረፋ እየፈፀመ ነው- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህወሓት ውስጥ ያለው ቡድን በትግራይ ክልል በሚገኙ የባንክ ቅርንጫፎች ላይ ዘረፋ እየፈፀመ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታውቋል። የትግራይ ሕዝብና የሚመለከታቸው አካላት ባንኮቹ እንዳይዘረፉ የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ባንኩ ጥሪ…

41 የሚሊሻ አባላት በህወሓት ውስጥ ባለ ቡድን የሚደርስባቸው ጫና በመቃወም አብርሃጂራ ከተማ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህወሓት ውስጥ ባለ ቡድን የሚደርስባቸው የሚደርስባቸውን አፈና እና እንግልት የተቃወሙ 41 የሚሊሻ አባላት ወደ አብርሃጂራ ከተማ ገቡ። የሚሊሻ አባላቱ ነዋሪነታቸው በጸገዴ ወረዳ ሲሆን ወደ አማራ ክልል የገቡት በትግራይ ክልል ለሚገኘው…

በህወሓት ውስጥ ባለው ቡድን ላይ እየተወሰደ የሚገኘውን እርምጃ እንደግፉለን — የትግራይ ተወላጆች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህወሓት ውስጥ ያለ ቡድን የሀገር አለኝታና መከታ በሆነው የመከላከያ ሰራዊት ላይ የፈጸመውን ጥቃት የትግራይ ተወላጆች አውግዘዋል። በህወሓት ውስጥ ባለው ቡድን ላይ እየተወሰደ የሚገኘውን እርምጃ እንደሚደግፉም ገልጸዋል።…

የህዳሴ ግድብ በተመለከተ የሶስተኛ ሀገራት መሪዎች አስተያየት የኢትዮጵያን ታሪክ ካለማወቅ የሚመነጭ ነው- የእስራኤሉ ምክትል የደህንነት ሚኒስትር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሁሉም ኢትዮጵያውያን የሚረባረቡበት የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን አስመልቶ የሶስተኛ ሀገራት መሪዎች አስተያየት የኢትዮጵያን ታሪክ ካለማወቅ የሚነጭ ነው አሉ የእስራኤል ምክትል የደህንነት ሚኒስትር ጋዲ ይባርከን። ምክትል ሚኒስትሩ ከፋና…