በህወሃት ውስጥ ያለ ቡድን በአዲስ አበባ ከተማ ለጥፋት ተልዕኮ ያዘጋጃቸው ከ355 በላይ የተለያየ የጦር መሳሪያዎች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህወሃት ውስጥ ያለ ቡድን በአዲስ አበባ ከተማ ለጥፋት ተልዕኮ ያዘጋጃቸው የጦር መሳሪያዎች መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ።
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽነር ጌቱ አርጋው እንደገለጹት፤ መዲናዋን ለማወክ ቡድኑ ያዘጋጀው ከ355…