Fana: At a Speed of Life!

በአፋር ክልል የሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች የህወሓት ቡድን በመከላከያ ላይ የፈጸመውን ጥቃት አወገዙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፋር ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የህወሓት ቡድን በሃገር መከላከያ ሠራዊት ላይ የፈጸመው ጥቃት አጥብቀው እንደሚያግዙ ገለጹ። ፓርቲዎቹ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በሠመራ ከተማ ዛሬ ባካሄዱት የምክክር መድረክ እንዳስታወቁት…

መንግስት በወህሓት አጥፊ ቡድን ላይ የሚወስደውን እርምጃ  እንደሚደግፉ በደቡብ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስት በህወሓት አጥፊ ቡድን ላይ የሚወስደውን እርምጃ እንደሚደግፉ በደቡብ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ገልፀዋል። በደቡብ ክልል የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሀገራዊ ክልላዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ ምክክር…

በአሶሳ ለጥፋት ተልዕኮ ማስፈጸሚያ ሊውል የነበረ ከ14 ሚሊየን ብር በላይና ገጀራዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ለህወሓት የጥፋት ተልዕኮ ማስፈጸሚያነት ሊውል የነበረ ከ14 ሚሊየን ብር በላይ የያዙ 59 የባንክ ሂሳብ ደብተሮች፣ ጥሬ ገንዘብ እና ገጀራዎችን መያዙን ፖሊስ አስታወቀ። በክልሉ ከህወሓት ተልዕኮ ወስደው ጥፋት…

ለመከላከያ ሚኒስቴርና ለአማራ ክልል ከ7 ሚሊየን ብር በላይ የሚያውጡ የምግብ ሽቀጦች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ለመከላከያ ሚኒስቴርና ለአማራ ክልል 7 ሚሊየን 326 ሺህ ብር የሚያውጡ የምግብ ሽቀጦችን የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉሙሩክ ኮሚሽን ድጋፍ አደረጉ። ርክክቡን የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው ለአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን…

የከተማዋን ሰላም ለማደፍረስ የተለያየ የሽብር እንቅስቃሴ ሲያደርጉ የነበሩ አመራሮች በቁጥጥር ስር ውለዋል-ም/ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህዝብና መንግስት ላይ በፈጠሩት ክህደትና የከተማዋን ሰላም ለማደፍረስ የተለያየ የሽብር እንቅስቃሴ ሲያደርጉ የነበሩ 10 የሚሆኑ አመራሮች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ። የአዲስ…

ሱዳን በገዳሪፍ በኩል ከኢትዮጵያ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር ዘጋች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሱዳን በገዳሪፍ በኩል ከኢትዮጵያ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር መዝጋቷ ተገልጿል። ሱዳን በገዳሪፍ በኩል ያለውን ድንበር መዝጋት የጀመረችው የኢትዮጵያ መንግስት በህወሓት ውስጥ ባለ ቡድን ላይ እየወሰደ ያለውን እርምጃ ተከትሎ መሆኑም ታውቋል።…

አየር መንገዱ ሁለት አዳዲስ ኤርባስ A-350 አውሮፕላኖችን ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሁለት አዳዲስ ኤርባስ A-350 አውሮፕላኖችን በዛሬው እለት ተረክቧል። ሁለቱም ኤርባስ A-350 አውሮፕላኖች በዛሬው እለት አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ደርሰዋል። ኤርባስ A-350 አውሮፕላኖቹ…

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በ2 መኖሪያ ቤቶች ውስጥ የተለያዩ የጦር መሳሪዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ከህብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማ በሁለት መኖሪያ ቤቶች ውስጥ የተለያዩ የጦር መሳሪዎች መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የወንጀል…

24 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ተደመሰሱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦነግ ሸኔ የአጥፊ ቡድን ላይ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን እና በቁጥጥር ስር የማዋል ስራ እየተከናወነ እንደሚገኝ የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ገልጿል። ሰሞኑን የኦነግ ሸኔ ቡድን በፈጠረው የሽብር ተግባር የዜጎች ህይወት ማለፉና ንብረት…

ወንጀለኛ አካላት ዕርቅና ድርድር ፈላጊ በመምሰል ከሕግ የበላይነት ሊያመልጡ አይችሉም- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ወንጀለኛ አካላት ዕርቅ እና ድርድር ፈላጊ በመምሰል ከሕግ የበላይነት ሊያመልጡ እንደማይችሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልእክት ነው ይህንን ያሉት።…