Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ህዝብ የሀገር ሰላምና ህልውና ላይ የተጋረጠውን አደጋ ለመከላከል ከመንግስት ጎን ሊቆም ይገባል- የሰላም ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰላም ሚኒስቴር መላው የኢትዮጵያ ህዝብ የሀገር ሰላምና የህዝቦችን ደህንነት ለማስጠበቅና በሀገራችን ህልውና ላይ የተጋረጠውን አደጋ ለመከላከል ከመንግስት ጎን እንዲቆም ጥሪ አቀረበ። የኢፌዴሪ የሰላም ሚኒስቴር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ…

ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ላይ ማብራሪያ ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ትናንት ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ ያወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መርምሮ ማጽደቁን ተከትሎ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ላይ ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡ ህገ መንግስታዊ ስርአቱን አደጋ…

ምክር ቤቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ አባላትን በአብላጫ ድምፅ አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመደበኛ ስብሰባው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ አባላትን በአብላጫ ድምፅ አፀደቀ። ምክር ቤቱ በመደበኛ ስብሰባው የሚኒስትሮች ምክር በትግራይ ክልል ያወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማጽደቁን ተከትሎ ነው…

የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ከመከላከያ ሠራዊት ጎን በመቆም ተገቢውን ድጋፍ ለያደርጉ ይገባል- የፌዴሬሽን ምክር ቤት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ከመከላከያ ሠራዊት ጎን በመቆም ተገቢውን ድጋፍ እንዲያደርጉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ጥሪ አቀረበ። የፌዴሬሽን ምክር ቤት ባወጣው መግለጫ፥ “የሀገራችን ልዩ መለያ የሆነው ጀግናው የሃገር መከላከያ…

ማይክ ፖምፔዮ በመከላከያ ሰራዊት ካምፕ ላይ የተፈፀመውን ጥቃት አወገዙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዮ በህወሓት ውስጥ ያለው ቡድን በመከላከያ ላይ ጥቃት መፈፀሙን አወገዙ፡፡ ሚኒስትሩ አካባቢው እንዲረጋጋና ሰላም እንዲወርድ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ በህወሓት ውስጥ ያለው ቡድን በትግራይ ክልል ውስጥ ባለ…

በትግራይ ክልል የሲቪል ሰዎችን ደኅንነትና የሰብዓዊ እርዳታ አገልግሎት አቅርቦት ማረጋገጥ ያስፈልጋል- ኢሰመኮ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል የሲቪል ሰዎችን ደኅንነት እና የሰብዓዊ እርዳታ አገልግሎት አቅርቦት ማረጋገጥ እንደሚያስፈልግ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ። ኮሚሽኑ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ፥ በፍጥነት እየተባባሰ…

ከህወሃት የጥፋት ተልዕኮ ተቀብለው በጋምቤላ ክልል ብሄር ብሄረሰቦችን ለማጋጨት አሲረው ሲንቀሳቀሱ ነበር በሚል የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት ከህወሃት የጥፋት ተልዕኮ ተቀብለው በጋምቤላ ክልል ብሄር ብሄረሰቦችን ለማጋጨት አሲረው ሲንቀሳቀሱ ነበር በሚል የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ። ብሔራዊ መረጃና…

በዛሬው ዕለት በሁሉም ግንባሮች በህወሐት ውስጥ ያለውን ቡድን ፍላጎት ማክሸፍ ተችሏል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በህወሐት ውስጥ ባለ ቡድን በመከላከያ ሰራዊት ላይ የተፈፀመውን ጥቃት ተከትሎ በዛሬው ዕለት የተወሰደውን እርምጃ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል።   ጠቅላይ ሚኒስት በመግለጫቸው ተስፋ የቆረጠው እና…

ኢትዮጵያ ፣ ሱዳን እና ግብፅ በበይነ መረብ የታላቁ የህዳሴ ግድብን በተመለከተ የሶስትዮሽ ውይይት በዛሬው ዕለት አካሂደዋል

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ፣ ሱዳን እና ግብፅ የውሃ ጉዳይ ሚኒስትሮች በበይነ መረብ የታላቁ የህዳሴ ግድብን በተመለከተ የሶስትዮሽ ውይይት በዛሬው ዕለት አካሂደዋል። የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር በበይነ መረብ በሀገራ መካከል የተካሄደውን ውይይት…

ሰራዊቱ በሰፈረባቸዉ ካምፖች የተከፈተበትን የከሃዲዎች ጥቃት በብቃት መክቶ ወደ ጸረ ማጥቃት እርምጃ ተሸጋግሯል- መከላከያ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሰራዊቱ በሰፈረባቸዉ ካምፖች የተከፈተበትን የከሃዲዎች ጥቃት በብቃት መክቶ ወደ ጸረ ማጥቃት እርምጃ መሸጋገሩን የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሰራዊቱ ተኩስ በተከፈተበት ካምፖች ሁሉ በጠንካራ መከላከል ውጊያ የከሃዲውን ሃይል…