የሀገር ውስጥ ዜና በከሃዲና ፅንፈኛ ቡድን ሴራ ህብረ ብሄራዊ አንድነታችን አይናድም- መንግስት Tibebu Kebede Nov 4, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት የተሰጠ መግለጫ፡፡ ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል:- በከሃዲና ፅንፈኛ ቡድን ሴራ ህብረ ብሄራዊ አንድነታችን አይናድም!…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ህዝብና መንግስት በህወሃት ላይ በሚወሰደው እርምጃ ከፌዴራል መንግስት ጎን ናቸው- አቶ ሙስጠፌ Tibebu Kebede Nov 4, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሌ ክልል ህዝብና መንግስት በህወሃት ላይ በሚወሰደው እርምጃ ከፌዴራል መንግስት ጎን መሆናቸውን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ገለፁ። ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ በሰጡት መግለጫ ህወሓት ኋላ ቀር፣ ከፋፋይ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለተመራቂ ተማሪዎች ገብተው ሪፖርት እንዲያደርጉ ያቀረቡት ጥሪ ለጊዜው እንዲቆም ተደረገ Tibebu Kebede Nov 4, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለተመራቂ ተማሪዎች ከጥቅምት 23 ፣2013 ጀምሮ ገብተው ሪፖርት እንዲያደርጉ ያቀረቡት ጥሪ ለጊዜው እንዲቆም መደረጉን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ለኢቢሲ በላከው መግለጫ ለሁሉም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገር መከላከያ ሰራዊት የተቃጣበትን ጥቃት በመመከት የህዝቦችን ደህንነትና የሀገሪቱን ሉዓላዊነት በማስጠበቅ ሃላፊነቱን እየተወጣ ነው -ሚኒስቴሩ Tibebu Kebede Nov 4, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢፌዴሪ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ በህወሃት የተቃጣበትን ጥቃት በመመከትና በማክሸፍ የሀገሪቱን ሉዓላዊነት በማስጠበቅ ሃላፊነቱን እየተወጣ መሆኑን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። ከትናንት ምሽት ጀምሮ በኢፌዴሪ የሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና አብንና ኢዜማ ሕወሓት በትግራይ ክልል በሚገኘው የመከላለከያ ሠራዊት ላይ የከፈተውን ጥቃት እንደሚያወግዙ አስታወቁ Tibebu Kebede Nov 4, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) እና የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ(ኢዜማ) ሕወሓት በትግራይ ክልል በሚገኘው የኢፌዴሪ መከላለከያ ሠራዊት ላይ የከፈተውን ጥቃት እንደሚያወግዙ አስታወቁ፡፡ ፓርቲዎቹ ዛሬ ባወጡት መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ለዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ ማብራሪያ ሰጠ Tibebu Kebede Nov 4, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በኢትዮጵያ ስላለው ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ለዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ ማብራሪያ በዛሬው ዕለት ሰጥተዋል። አምባሳደር ዲና ለዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ እና መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ መጠቀሚያ ጊዜያቸው ያለፈባቸው መድሃኒቶችን ይዘው የተገኙ 37 መድሃኒት ቤቶች ታሸጉ Tibebu Kebede Nov 4, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ምግብ መድሃኒት እና የጤና ክብካቤ አስተዳደር እና ቁጥጥር ባለስልጣን በከተማዋ ጥፋት የተገኘባቸው 37 መድሃኒት ቤቶች እና መደብሮችን ማሸጉን አስታወቀ። ባለስልጣኑ በከተማዋ ከሚገኙ ከ1 ሺህ በላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህብረተሰቡ ማንኛውንም የፀጥታ ችግር እንቅስቃሴ ሲመለከት ጥቆማ የሚሰጥባቸው የስልክ ቁጥሮች Tibebu Kebede Nov 4, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህብረተሰቡ ማንኛውንም የፀጥታ ችግር እንቅስቃሴ ሲመለከት ጥቆማ የሚሰጥበት የፌደራል ፖሊስ የስልክ ቁጥሮችን ይፋ አደረገ። በዚህም ለንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ 0118578503 ለኮልፌ ክፍለ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ አዋሬ ገበያ አካባቢ የተነሳው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ውሏል Tibebu Kebede Nov 4, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 በተለምዶ አዋሬ ገበያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የተነሳው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡ ከሌሊቱ 10 ሰአት አካባቢ የተነሳው የእሳት አደጋ በአዲስ አበባ ከተማ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት የከፈተውን ጦርነት ለመቀልበስና ቡድኑን ለማጥራት ከመንግስትና ከህዝብ ጋር እንሰራለን – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Tibebu Kebede Nov 4, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓት የከፈተውን ጦርነት ለመቀልበስና ቡድኑን ለማጥራት ከመንግስትና ከህዝብ ጋር እንሰራለን አሉ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፡፡ የህወሓት የጥፋት ቡድን ተስፋ በመቁረጥ የሀገር መከላከያ ካምፕን በማጥቃቱ…