የሀገር ውስጥ ዜና ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ መግለጫ Tibebu Kebede Nov 4, 2020 0 የክልሉ ሕዝብና መንግስት ሕወኃት ሀገር ለማፍረስ የጀመረውን ሴራ ለማክሸፍ በጋራ የሚሠሩበት ወቅት ነው። ሕወኃት ትግራይ በሚገኘው የመከላከያ ካምፕ ላይ ያደረሰው ጥቃትና በሰሜን ዕዝ ያደረሰው የመዝረፍ ሙከራ ቡድኑ ሀገርን ለማፍረስ ወደኋላ እንደማይል በተግባር ያሳየበት ነው፡፡ በዚህም የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ሕዝቡ የሕወሓትን ትንኮሳ በመመከት ሀገሩን ለማዳን ከመከላከያ ጎን እንዲቆም ጥሪ አቀረቡ Tibebu Kebede Nov 4, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሕዝቡ የሕወሓትን ነውጠኛ ቡድን ትንኮሳ በመመከት ሀገሩን ለማዳን ከመከላከያ ጎን እንዲቆም ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሕወሓት በትግራይ በሚገኘው የመከላከያ ካምፕ ላይ ጥቃት በማድረስ ሰሜን እዝን ለመዝረፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ትህነግ በአማራ ክልል ሶሮቃና ቅራቅር አካባቢ ያደረገው የጦርነት ሙከራ ሙሉ በሙሉ ከሽፏል – አቶ ተመስገን ጥሩነህ Tibebu Kebede Nov 4, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትህነግ በአማራ ክልል ሶሮቃና ቅራቅር አካባቢ ያደረገው የጦርነት ሙከራ በአማራ ልዩ ኃይል ሙሉ በሙሉ መክሸፉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ተመስገን ጥሩነህ አስታወቁ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በመንግስት እየተወሰደ ያለውን እርምጃ አስመልከቶ በሰጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕወሓት በትግራይ በሚገኘው የመከላከያ ካምፕ ላይ ጥቃት አድርሷል – ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Nov 4, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሕወሓት በትግራይ በሚገኘው የመከላከያ ካምፕ ላይ ጥቃት ማድረሱን አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ሰሜን ዕዝን ለመዝረፍም ሙከራ ማድረጉን አስታውቀዋል። ይህ ሠራዊት ከሃያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የተመራ የልዑካን ቡድን አዲስ አበባ ገባ Tibebu Kebede Nov 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሙሀመድ አሊ ዮሱፍ የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ማምሻውን አዲስ አበባ ገብቷል። የልዑካን ቡድኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው አቀባበል…
የዜና ቪዲዮዎች የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን መግለጫ Tibebu Kebede Nov 3, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=jwSN173hmUs
የዜና ቪዲዮዎች የምዕራብ ወለጋ ጉሊሶ ወረዳ የዛሬ ውሎ Tibebu Kebede Nov 3, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=5P2CRTykjDE
የዜና ቪዲዮዎች የምክር ቤቱ ውይይት በንፁሃን ላይ በደረሰው ጥቃት Tibebu Kebede Nov 3, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=gUxiGzE0osk
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ተጨማሪ 560 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ5 ሰዎች ህይወት አልፏል Tibebu Kebede Nov 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታትም ውስጥ በተደረገው 5 ሺህ 364 የላብራቶሪ ምርመራ 560 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 97 ሺህ 502 መድረሱንም ሚኒስቴሩ…
የዜና ቪዲዮዎች ንጹሃንን ተጠቂ ያደረገ የፖለቲካ ጉዞ በኢትዮጵያ Tibebu Kebede Nov 3, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=7i1JpEIkZOU