Fana: At a Speed of Life!

በምስራቅ ወለጋ ዞን አስተማማኝና ቀጣይነት ያለው ሰላም እንዲረጋገጥ ቅንጅታዊ ስራዎች መጠናከር እንደሚገባቸው ተጠቆመ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ወለጋ ዞን አስተማማኝና ቀጣይነት ያለው ሰላም እንዲረጋገጥ ቅንጅታዊ ስራዎች ተጠናክረው እንደቀሚቀጥሉ ተገለፀ ። በነቀምት ከተማ የዞን እና የወረዳ መስተዳድርና የፀጥታ አካላትን ጨምሮ ከምዕራብ ዕዝና ከፌደራል ፖሊስ የተውጣጡ አመራሮች…

በለውጡ ደስተኛ ያልሆኑ አካላት እየፈጸሙት ያለው ግፍና በደል ሊቆም ይገባል – የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በለውጡ ደስተኛ ያልሆኑ አካላት እየፈጸሙት ያለው ግፍና በደል ሊቆም እንደሚገባው የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ አስታወቀ፡፡ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ የፖቲካ ዘርፍ ሃላፊ አቶ አብርሃም አለኸኝ በፓርቲው እቅድ አፈጻጸምና በወቅታዊ ጉዳዮች…

በምዕራብ ወለጋ ጉሊሶ ወረዳ የተፈፀመው ጥቃት በኦነግ ሸኔ መፈፀሙ ተረገጋጧል – የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምዕራብ ወለጋ ጉሊሶ ወረዳ የተፈፀመው ጥቃት በኦነግ ሸኔ መፈፀሙን እና የህወሓት ድጋፍ እንዳለው ማረጋገጡን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ገልጿል። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ጄኔራል አራርሳ መርዳሳ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፥ የተፈፀመው ጥቃት በኦነግ ሸኔ ፈፃሚነት…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በንፁሃን ላይ የተፈፀመውን ጥቃት አወገዙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ወለጋ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የተፈፀመውን ጥቃት አውግዘዋል። ዘርና ሀይማኖት ለፖለቲካ ጥቅም እንዲውሉ ሲደረግ፤ ንጹሀን ዜጎች በአሰቃቂ ሁኔታ ሲገደሉ፣ ሲፈናቀሉና ሲንከራተቱ ማየት ስሜትን…

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ ማህማት በሰላማዊ ዜጎች ላይ የተፈፀመውን ጥቃት አወገዙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የተፈፀመውን ጥቃት አወገዙ።   በምዕራብ ወለጋ ጉሊሶ ወረዳ በተፈጸመ ጥቃት ንጹሃን ዜጎች መደላቸው ይታወሳል፡፡ ሊቀ መንበሩም ጥቃቱን በማውገዝ በጥቃቱ…

ቤተ ክርስቲያኗ በሃገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በንጹሃን ዜጎች ላይ የተፈጸሙ ግድያዎችን አወገዘች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በሃገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በንጹሃን ዜጎች ላይ የተፈጸሙ ግድያዎችን አወገዘች፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያሪክ አቡነ ማትያስ በሰጡት መግለጫ፥ በቅርቡ በኦሮሚያ ክልል…

ማንነትን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች እንዳይፈፀሙ መስራት እንደሚያስፈልግ የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባኤ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ማንነትን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች እንዳይፈፀሙ መስራት ያሻል አለ የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባኤ፡፡ ጉባኤው ዛሬ ለመገናኛ ብዙሃን በሰጠው መግለጫ እንዳስታወቀው ከሁለት ቀናት በፊት በምዕራብ ወለጋ ጉሊሶ ወረዳ ማንነትን መሰረት አድርጎ ለተፈፀመው…

የምክር ቤቱ አባላት ህወሓትን ጨምሮ ህገ ወጥ መሳሪያ ታጥቀው የዜጎችን ህይወት በማጥፋት ላይ ያሉ ቡድኖች በሽብርተኝነት ሊበየኑ ይገባል አሉ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሃትን ጨምሮ ህገ ወጥ መሳሪያ ታጥቀው የዜጎችን ህይወት በማጥፋት ላይ ያሉ ቡድኖች በሽብርተኝነት ሊበየኑ እንደሚገባ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት አነሱ። ምክር ቤቱ ዛሬ በመደበኛነት ከያዛቸው አጀንዳዎች አስቀድሞ በዜጎች ላይ እየደረሰ…

የፕሮጀክቶች መጓተት በ4 ቢሊየን ብር የተጀመሩ ፕሮጀክቶች እስከ 16 ቢሊየን ብር ወጪ እንዲጠይቁ እያደረገ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሮጀክቶች አስተዳደራዊ አፈጻጸም በጣም ዝቅተኛ በመሆኑ ምክንያት በ4 ቢሊየን ብር የተጀመሩ ፕሮጀክቶች እስከ 16 ቢሊየን የሚጠጋ ብር እንደሚጨርሱ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተፈጥሮ ሀብት፣ መስኖና ኢነርጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስታወቀ።…

የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር ሌተናል ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን አጠናቀቁ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር ሌተናል ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን በኢትዮጵያ ለሁለት ቀናት ያደረጉትን ጉብኝት አጠናቀቁ።   ባለፈው እሁድ አዲስ አበባ የገቡት ሊቀመንበሩ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ዛሬ ጠዋት ካርቱም…