Fana: At a Speed of Life!

የአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ ማካሄድ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት የፖለቲካ፣ የልማትና መልካም አስተዳደር ስራዎች ዕቅድ ትውውቅ በባህርዳር ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በዕቅድ ትውውቅ መድረክ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ…

የፌዴሬሽን ም/ቤት በምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ በንፁሀን ዜጐች ላይ በደረሰው ጥቃት የተሰማውን ሀዘን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት በምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ ዋጋ ቃንቃ ቀበሌ በንፁሀን ዜጐች ላይ በደረሰው አሰቃቂ ጥቃት የተሰማውን ሐዘን ገለፀ፡፡ ይህን መሠል ወንጀል በተደጋጋሚ እየተፈፀመ የዜጎች ህይወት እየተቀጠፈ ይገኛል ብሏል ምክር ቤቱ፡፡…

ንጹሃን ዜጎችን በማንነታቸው በጅምላ ማጥቃት የሽብር እንጂ የፖለቲካ ትግል ሊሆን አይችልም

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ንጹሃን ዜጎችን በማንነታቸው በጅምላ ማጥቃት የሽብር እንጂ የፖለቲካ ትግል ሊሆን እንደማይችል የብልጽግና ፓርቲ አስታወቀ፡፡ ፓርቲው ወቅታዊ ሁኔታን በተመለከተ የላከው መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል ባለፉት ሁለት ዓመታት ተኩል በሃገራችን…

የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ በጥፋት ሀይሎች በንፁሃን ዜጎች ላይ በተፈፀመው ወንጀል ማዘኑን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ትናንት ማታ በምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ በጥፋት ሀይሎች በንፁሃን ዜጎች ላይ በተፈፀመው እጅግ አስከፊ ወንጀል ማዘኑን ገልጿል። ፓርቲው ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያ ህዝብ አብሮ በኖረባቸው ረጅም ዘመናት ውስጥ ክፉና…

ኮቪድ 19ኝን በመከላከል ሃገራዊ ምርጫ ለማካሄድ መመሪያ እያዘጋጀ መሆኑን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ተጽዕኖንና ስርጭትን በመከላከል ሃገራዊ ምርጫውን ለማካሄድ የሚያስችል መመሪያ እያዘጋጀ መሆኑን ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። መመሪያው ሁሉንም የምርጫ ሂደቶች ያካተተ መሆኑንም ነው የቦርዱ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ማንነትን መሠረት ባደረገው ጥቃት ማዘናቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ማንነትን መሠረት ባደረገው ጥቃት እጅግ ማዘናቸውን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባወጡት ፅሁፍ የኢትዮጵያ ጠላቶች፤ "ወይ እኛ እንገዛለን፤ ወይ ሀገር አትኖርም" ብለው መነሳታቸውን ጠቅሰዋል፡፡…

ም/ጠ ሚኒስትር አቶ ደመቀ በንፁኃን ዜጎች ላይ በተፈፀመው አሰቃቂ ጭፍጨፋ የተሰማቸውን ሃዘን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ በንፁኃን ዜጎች ላይ በተፈፀመው አሰቃቂ ጭፍጨፋ የተሰማቸውን ሃዘን ገለፁ፡፡ በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች ቀደም ሲል ብሄርን፣ ሃይማኖትን እና ኢኮኖሚያዊ…

በአሶሳ ግጭት በማስነሳት የተከሰሱ 32 ግለሰቦች እስከ 21 ዓመት የሚደርስ የእስር ቅጣት ተወሰነባቸው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአሶሳ እና አካባቢዋ አንደኛ ተዘዋዋሪ ችሎት ሰኔ 2010 ዓ.ም. በአሶሳ ከተማ ግጭት በማስነሳት በተከሰሱ 32 ግለሰቦች ላይ ከሰባት እስከ 21 ዓመት የሚደርስ የጽኑ እስራት ቅጣት ውሳኔ አስተላለፈ፡፡…

ምክር ቤቱ መደበኛ ስብሰባውን ነገ ያካሂዳል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን ነገ ያካሂዳል፡፡ 5ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን ነገ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ…

የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ፅ/ቤት በምዕራብ ወለጋ ዞን በዜጎች ላይ የደረሰውን ጥቃት አወገዘ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት በምዕራብ ወለጋ ዞን በዜጎች ላይ የደረሰውን ጥቃት አወገዘ። ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ የአማራን ህዝብ ማህበራዊ እረፍት በመንሳት የራስን…