Fana: At a Speed of Life!

በኦነግ ሸኔ እና በወያኔ የጥፋትና የሽብር ሴራ ኢትዮጵያ አትፈርስም- አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦነግ ሸኔ እና በወያኔ የጥፋትና የሽብር ሴራ ኢትዮጵያ እንደማትፈርስ የኦሮሚያ ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ። አቶ ሽመልስ አብዲሳ የሰጡት መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል። የሀገራችን ህዝቦች…

በመዲናዋ የማዕቀፍ ግዢ ስርዓት በመዘርጋቱ ከ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን ተችሏል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚገኙ ተቋማት የማዕቀፍ ግዢ ስርዓት በመዘርጋቱ ከ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉን የከተማ አስተዳዳሩ የመንግስት ግዢና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ አስታወቀ።   ኤጀንሲው ከማዕከል ጀምሮ…

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ የሰላማዊ ሰዎችን ሕይወት ባጠፋው ኦነግ ሸኔ ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምዕራብ ወለጋ ሰላማዊ ዜጎች ጭካኔ በተሞላበት መንገድ በአንድ ስፍራ ህይወታቸው እንዲያልፍ ባደረገው የኦነግ ሸኔ ቡድን ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የኦሮሚያ ክልል መንግስት አስታወቀ። የክልሉ መንግስት ባወጣው መግለጫ፥ መንግስት የህዝቡን…

በዚህ አመት ሊጠናቀቁ የሚገባቸው ፕሮጀክቶች በምንም ምክንያት መተላለፍ የለባቸውም – ወይዘሮ አዳነች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2013 ዓ.ም የመንግስት ስራዎች መሪ እቅድ ዙሪያ ዛሬ በአዳማ ከተማ ምክክር እያደረገ ነው። በምክክር መድረኩ ላይ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ፣ የአዲስ አበባ ብልጽግና ጽህፈት ቤት…

ኢትዮጵያ ለ100 የደቡብ ሱዳን ዶክተሮች ነጻ የትምህርት እድል ሰጠች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለ100 የደቡብ ሱዳን የህክምና ዶክተሮች ነጻ የትምህርት እድል መስጠቷን የደቡብ ሱዳን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ለደቡብ ሱዳናውያኑ ዶክተሮች የተሰጠው ነጻ የትምህርት እድል በትምህርት ዘርፎቻቸው ስፔሻላይዝድ እንዲያደርጉ…

ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም በኮቪድ19 ከተያዘ ሰው ጋር መገናኛታቸውን ተከትሎ ራሳቸውን አገለሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም በኮቪድ 19 ከተያዘ ሰው ጋር መገናኘታቸውን ተከትሎ ራሳቸውን ማግለላቸው ተገለፀ። ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም በትዊተር ገፃቸው እንዳስታወቁት፥ በቅርበት ያገኙት ሰው የኮሮና…

የህዳሴ ግድብን የተመለከተው የሶስትዮሽ ስብሰባ የአፍሪካ ህብረት በጨመራቸው ባለሙያዎች ሚና ላይ ተወያየ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዳሴ ግድብን የተመለከተው የሶስትዮሽ ስብሰባ የአፍሪካ ህብረት በጨመራቸው ባለሙያዎች ሚና ላይ ውይይት አድርጓል። የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር በበይነ መረብ በኢትዮጵያ ግብፅና ሱዳን የውሃ ሚኒስትሮች መካከል የተካሄደውን ውይይት…

ተጨማሪ 414 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 935 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ5 ሺህ 901 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 414 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 96 ሺህ 583…

ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከላዳ ታክሲ ባለንብረቶች ማህበራት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከከተማዋ የላዳ ታክሲ ባለንብረቶች ማህበራት ጋር ተወያዩ። በዚህ ወቅት በአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ የሆኑ የላዳ ታክሲ ባለንብረቶች ማህበራት ጥያቄ አግባብነት ያለው እና…

በዓመት ከ200 ሚሊየን ብር በላይ ሊያሳጣ በሚችል የቴሌኮም ማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮምን በዓመት ከ200 ሚሊየን ብር በላይ ሊያሳጣ በሚችል የቴሌኮም ማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር እንዲውሉ ማድረጉን የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት…