Fana: At a Speed of Life!

ኤምባሲው የሳዑዲን የመኖሪያ ፈቃድ ህግን ተላልፈው የተገኙ ስምንት ታዳጊ እና ሁለት ታማሚ ዜጎችን እንዲፈቱ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ የመኖሪያና ሥራ ፈቃድ ህግን ተላልፈው የተገኙ ስምንት ታዳጊ ወጣት ዜጎችን ከእስር ማስፈታቱን አስታወቀ። ኤምባሲው ሪያድ ከተማ በህግ አስከባሪ ተይዘው የነበሩ ዜጎችን ከሚመለከታቸው የመንግስት አካላት…

የአውሮፓ ሃገራት አዲስ የእንቅስቃሴ ገደቦችን እየጣሉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሃገራት አዲስ የእንቅስቃሴ ገደቦችን እየጣሉ ነው። በብሪታንያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር አንድ ሚሊየን መሻገሩን ተከትሎ ለአንድ ወር የሚቆይ የእንቅስቃሴ ገደብ ተጥሏል። ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን አዲሱ የእንቅስቃሴ…

በጋምቤላ ከተማ ከ140 ሺህ በላይ ሐሰተኛ የብር ኖት ሲያዘዋውር የተገኘ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጋምቤላ ከተማ ከ140 ሺህ በላይ የነባሩ ገንዘብ ሃሰተኛ የብር ኖት ሲያዘዋውር የተገኘ ግለሰብ ዛሬ በቁጥጥር ስር መዋሉን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ በጋምቤላ ከተማና አካባቢው በርካታ ቁጥር ያለው ሃሰተኛ የብር ኖት…

ዶናልድ ትራምፕ የህዳሴ ግድብን በተመለከተ የሰጡትን አስተያየት በመቃወም በኢንተርኔት የተቃውሞ ፊርማ ማሰባሰብ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ግብፅ የህዳሴ ግድብን ታፈርሰዋለች የሚል አሉታዊ አስተያየት መስጠታቸውን በመቃወም ኢትዮጵያ አለም አቀፍ የተቃውሞ ፊርማ በብይነ መረብ ማሰባሰብ መጀመሯን ይፋ ተደርጓል። የፊርማ ማሰባሰቢያ ማስጀመሪያ…

የኦሮሞና የአማራ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ የምክክር መድረክ በባህርዳር ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኦሮሞና የአማራ የፖለቲካ ፓርቲዎች በአዳማ ከተማ ያካሄዱት የጋራ የምክክር መድረክ ተጠናቀቀ። በመድረኩ በኦሮሚያ እና በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተሳታፊዎች የጋራ ምክክር መድረክ በአራት ነጥቦች ስምምነት ላይ በመድረስ ነው…

በጀምስ ቦንድ የስለላ ፊልም የመጀመሪያዎቹ ሰባት ክፍሎች ዋና ተዋናይ የነበረው ሾን ኮነሪ ከዚህ አለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀምስ ቦንድ የስለላ ፊልም የመጀመሪያዎቹ ክፍሎች ላይ ዋና ተዋናይ የነበረው ሾን ኮነሪ በ90 ዓመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለየ። ሾን ኮነሪ በተወዳጁ የስላለ ፊልም ፤ የመጀመሪያውን ክፍል ጨምሮ በሰባት የጀምስ ቦንድ ፊልሞች ላይ ተውኗል።…

ማንበብ እና መፃፍ የማይችሉት የፌስቱላ የቀዶ ህክምና ባለሙያ ኢትዮጵያዊቷ ማሚቱ ጋሼ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዴሊይ ሜል ማንበብ እና መፃፍ ሳይችሉ ትልቅ የቀዶ ህክምና ባለሙያ የሆኑትን ኢትዮጵያዊት እናት አስተዋውቋል። ወይዘሮ ማሚቱ ጋሼ የተባሉት እናት በእርግዝና ላይ በነበሩበት ወቅት ህፃኑ በሆዳቸው ውስጥ እያለ ህይወቱ…

በኦሮሚያ ክልል በኮቪድ-19 የተቀዛቀዘውን ቱሪዝም ለማነቃቃት ያለመ የመስህብ ስፍራዎች ጉብኝት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በኮሮና ቫይረስ) ወረርሽኝ ምክንያት የተቀዛቀዘውን ቱሪዝም ለማነቃቃት ያለመ የመስህብ ስፍራዎች ጉብኝት በኦሮሚያ ክልል እየተካሄደ ነው። መነሻውን ላንጋኖ ሀይቅ፤ መዳረሻው ሶፍ ኡመር ዋሻ በማድረግ “ኦሮሚያን እናስተዋውቃት” በሚል መሪ ሀሳብ…

አትሌት ለተሰንበት የ”ሞመንት ኦፍ ዘ መንዝ” አሸናፊ ሆነች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ለተሰንበት ግደይ የ"ሞመንት ኦፍ ዘ መንዝ" አሸናፊ ሆነች፡፡ አትሌት ለተሰንበት ግደይ መስከረም 27፣2013 ዓ.ም ስፔን ቫሌንሺያ ተካሂዶ በነበረው የ5 ሺህ ሜትር ውድድር ክብረወሰን ማሻሻሏን ተከትሎ የፈረንጆቹ ኦክቶበር ወሩ…

የከተሜነት ዕድገትን የሚመጥኑ ስራዎች መጠናከር አለባቸው- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ያዘጋጀው የክልላዊ ልማት ፕላን መድረክ ተካሄደ፡፡ በመድረኩ ላይ የተገኙት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የከተሜነት ዕድገትን የሚመጥኑ ስራዎች በፍጥነት ማጠናከር…