Fana: At a Speed of Life!

10 ስኳር ፋብሪካዎችን ለግሉ ዘርፍ የማዛወር ስራ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 10 የስኳር ፋብሪካዎችን የሃገሪቱን ጥቅም በሚያስከብር መልኩ ለግሉ ዘርፍ የማዛወር ስራ በጥንቃቄ እየተሰራ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ።   መንግስት በዘርፉ ያለውን ችግር ለመፍታት ካሉት 13 የስኳር ፋብሪካዎች ውስጥ 10…

የፕሬዚዳንት ትራምፕ አስተያየት ˝ስርዓት የሌለው እና አደገኛ ነው˝- ጥቁር አሜሪካውያን የኮንግረስ አባላት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቅርቡ ከህዳሴ ህድብ ጋር ተያይዞ ለግብፅ ወግነው የሰጡትን አስተያየት ጥቁር አሜሪካውያን የኮንግረስ አባላት ስብስብ የሆነው ብላክ ኮከስ አወገዘ።   የስብስቡ አባላት ባወጣው መግለጫ…

በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የሚካሄደው የህዳሴ ግድብ ውይይት ውጤት አመርቂ ይሆናል – ሙሳ ፋቂ ማህማት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋቂ ማህማት በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት በሚካሄደው የህዳሴ ግድብ ውይይት ላይ ደስተኛ መሆናቸውን ገለፁ፡፡ ሊቀ መንበሩ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የሚካሄደው የህዳሴ ግድብ ውይይት አመርቂ እንደሚሆን…

የአልጄሪያው ፕሬዚዳንት ሆስፒታል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ወሳኝ የህገ መንግስት ህዝበ ውሳኔ ለማድረግ ዝግጅት ላይ የምትገኘው አልጀሪያ ፕሬዚዳንት አብደልማጂድ ቴቦኔ ሆስፒታል ገቡ።   ፕሬዚዳንቱ ሀገራቸው ወሳኝ የሚባለውን ህገ መንግስታዊ ህዝበ ውሳኔ ለማድረግ ቀናት በቀራት ወቅት በዋና…

በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ባየር ሙኒክ ሲያሸንፍ ሪያል ማድሪድ አቻ ተለያይቷል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ሁለተኛ ዙር የምድብ ጨዋታዎች ትናንት ምሽት በተለያዩ ከተሞች ተካሄደዋል፡፡ በምድብ አንድ ከሜዳው ውጭ ከሎኮሞቲቭ ሞስኮ የተጫወተው ባየር ሙኒክ 2 ለ 1 ሲያሸንፍ አትሌቲኮ ማድሪድ ሳልዝበርግን 3 ለ 2 አሸንፏል፡፡…

ሶስቱ ሀገራት በሰባት ቀናት የሶስትዮሽ ድርድሩን በማካሄድ በቀጣይ አካሄዶች እና የጊዜ ሰሌዳ ስምምነት ላይ ለመድረስ መግባባታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን በሰባት ቀናት ውስጥ የሶስትዮሽ ድርድሩን በማካሄድ በቀጣይ የድርድሩን አካሄዶች እና የጊዜ ሰሌዳ ስምምነት ላይ ለመድረስ መግባባታቸው ተገለጸ፡፡ ሀገራቱ በሰባት ቀናት ውስጥ ድርድሩን በማካሄድ በቀጣይ የድርድሩ አካሄዶች…

ላለፉት ሳምንታት በሪያድ ፖሊስ ጣቢያዎች የቆዩ 82 ኢትዮጵያውያን ከእስር ተፈቱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሳዑዲ ዓረቢያን የመኖሪያ ፈቃድ ተላልፈዋል በሚል ላለፉት ሳምንታት ከልጆቻቸው ጋር ተይዘው ሪያድ ባሉ ፖሊስ ጣቢያዎች የቆዩ 82 ዜጎች እንዲፈቱ ተደረገ። እነዚህ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በከተማው ውስጥ በሚገኙ አምስት ፖሊስ…