በከተማዋ ያለውን የመሬት ወረራ በተመለከተ የተካሄደውን ግምገማ የተመለከተው ሪፓርት በአንድ ሳምንት ውስጥ ይፋ ይሆናል
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ያለውን የመሬት ወረራ ጥቆማ እና ቅሬታዎች ለማጣራት የተቋቋመው ግብረ ኃይል የስራ አፈፃፀም እና ግኝቶች በዛሬው ዕለት መገምገሙ ተገለፀ።
በግምገማው ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና…