Fana: At a Speed of Life!

በትራምፕ የታጩት ኤሚ ኮኒ ባሬት የአሜሪካ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ መሆናቸው ተረጋገጠ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የታጩት ኤሚ ኮኒ ባሬት የአሜሪካ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ እንዲሆኑ በሴኔቱ ፀደቀላቸው። የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሊካሄድ ሳምንት በቀረበት ወቅት ኤሚ ኮኒ ባሬት ከዘጠኞቹ አንዷ የከፍተኛው ፍርድ ቤት…

የህዳሴ ግድብ ግንባታ እንዲፋጠን ድጋፍ በማድረግ በግብፃውያን በኩል የሚደረግ ጫናን መቀልበስ እንደሚገባ ምሁራን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ እንዲፋጠን ዘርፈ ብዙ ድጋፍ በማድረግ የካይሮ ሰዎች የሚያደርጉትን የእጅ አዙር ጫና እስከ መጨረሻው መቀልበስ እንደሚገባ ምሁራን ገለፁ፡፡ የውሃ ጂኦ ፖለቲካ ተመራማሪው ፕሮፌሰር…

በህዳሴ ግድብ ላይ የሚደረገው የሶስትዮሽ ውይይት ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ በህዳሴ ግድብ ላይ የሚያደርጉት የሶስትዮሽ ውይይት ዛሬ ይካሄዳል፡፡   በአፍሪካ ህብረት አማካኝነት የሚደረገው ውይይት ሃገራቱ በህዳሴ ግድብ ዙሪያ የጋራ መግባባት ላይ ለመድረስ የሚያደርጉት ጥረት…

ሀዋሳ ከተማ ኤፍሬም አሻሞን አስፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስመር አጥቂው ኤፍሬም አሻሞ ከመቐለ 70 እንደርታ ወደ ሀዋሳ ከተማ በአንድ አመት ውል ተዘዋውሯል፡፡ በቀድሞ ተጫዋቹ ሙሉጌታ ምህረት የሚሰለጥነው ሃዋሳ ከኤፍሬም አሻሞ በተጨማሪም ከደቡብ ፖሊስ ተከላካዩ ዘነበ ከድር እና ግብ ጠባቂውን ዳግም…

ምክር ቤቱ ጥቃቅን ልዩነቶችን በመተው ግድቡን በፍጥነት ለመጨረስ ሁሉም ተሳትፎውን እንዲያጠናክር ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት ከሚያለያዩ ጉዳዮች ይልቅ አንድ የሚያደርጉ ስለሚበዙ ጥቃቅን የውስጥ ልዩነቶችን ወደ ጎን በመተው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን በፍጥነት ለመጨረሽ ሁሉም ተሳትፎውን እንዲያጠናክር ጥሪ አቀረበ፡፡ የግድቡ ግንባታ…

በቴሌኮም ዘርፍ የማሻሻያ ስራዎች ሂደት ላይ ያተኮረ ውይይት በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቴሌኮም ዘርፍ የማሻሻያ ስራዎች ሂደት ላይ ያተኮረ ውይይት በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ተካሄዷል፡፡ አዳዲስ የቴሌኮም ኦፕሬተሮችን ወደሃገር ውስጥ በማስገባት ዘርፉን ለውድድር ክፍት ለማድረግ እና የኢትዮ ቴሌኮምን ድርሻ በከፊል ለማዛወር…

ዶ/ር ሊያ ታደሰ የወራቤ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 16 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የወራቤ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን ጎበኙ። የጉብኝቱ ዋና ዓላማ ሆስፒታሉ የእስካሁን የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት የተመዘገቡ ጠንካራ ውጤቶችን በማስመልከት ሆስፒታሉ በቀጣይ የአገልግሎት አሰጣጥ አድማሱን…

የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በአርቲስት ለማ ጉያ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በክብር ዶክተር ሎሬት አርቲስት ለማ ጉያ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ፡፡ ለረጅም አመታት በስዕል እና በተለያዩ የአርት ስራዎች ህዝባቸውን ሲያገለግሉ የነበሩት ክብር ዶክተር ሎሬት…

የትራምፕ ንግግር በኢትዮጵያ ህልውና ላይ የተሰነዘረ ጥቃት ነው – በሩሲያና ቤላሩስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሩሲያና ቤላሩስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የትራምፕ ንግግር በኢትዮጵያ ህልውና እና ሉዓላዊነት ላይ የተሰነዘረ ጥቃት መሆኑን ገለፁ። በሩሲያ ፌዴሬሽንና በቤላሩስ ሪፐብሊክ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን…

ቅዱስ ሲኖዶስ ዶናልድ ትራምፕ የታላቁ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ የሰጡትን አስተያየት አወገዘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቅርቡ የታላቁ የህዳሴ ግድብን አስመልክቶ ያደረጉትን ንግግር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ አወገዘ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ታላቁን…