Fana: At a Speed of Life!

ባለስልጣኑ የአራራት ኮተቤ የአስፓልት መንገድን በተያዘው በጀት ዓመት ለማጠናቀቅ እንደሚሰራ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ግንባታው ከሶስት ዓመት በፊት የተጀመረው የአራራት ኮተቤ የአስፓልት መንገድ በተያዘው በጀት ዓመት ተጠናቆ ለአገልግሎት እንደሚበቃ የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ። መንገዱ በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ይሆናል…

የ8ኛና 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሶስት ሰሚስተሮችን ትምህርት ብቻ ይሸፍናል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ2012 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል  ክልላዊ እና  የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሄራዊ  ፈተና ሶስት ሲሚስተሮችን ብቻ ያካተተ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ሚኒስትር ዶክተር ጌታሁን መኩሪያ ተናገሩ። በዚህም መሰረት የ11ኛ ክፍል ሁለቱም ሲሚስተሮች እና የ12…

የቅኝ ግዛት መንፈስ የተጠናወተው የፕሬዚዳንት ትራምፕ ንግግር እና የፈርዖኖች ሩጫ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈርዖኖች ከአሁን በፊት በዓለም ባንክ አሁን ደግሞ በቢሊየነሩ ፕሬዚዳንት በኩል መጥተዋል። የዓባይ (ናይልን) ውሃ የመጠቅለል ዲፕሎማሲያቸውን በትናንት ሁነት ለማንበር እየተሯሯጡ ነው። አወዛጋቢው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቀናት በፊት በታላቁ…

ኢትዮጵያ ፣ ሱዳን እና ግብፅ በህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚያካሂዱት የሶስትዮሽ ውይይት በነገው ዕለት እንደሚጀምር ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብፅ በህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚያካሂዱት ውይይት በነገው ዕለት እንደሚጀምር የወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበርና የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ አስታወቁ።   ከጠቅላይ ሚኒስትር…

በሩብ ዓመቱ 12 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ 336 የዳያስፖራ ባለሃብቶች የምልመላና የድጋፍ አገልግሎት ተሰጥቷል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጀመሪያ ሩብ ዓመት 12 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ 336 የዳያስፖራ ባለሃብቶች የምልመላና የድጋፍ አገልግሎት መስጠቱን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ የ2013 በጀት ዓመት…

ኢትዮጵያ ዜጎቿን ለመጥቀም በድንበሯ ውስጥ ማንኛውንም ነገር የመስራት መብት አላት – የእስራኤል የደህንነት ምክትል ሚኒስትር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእስራኤል የሀገር ውስጥ ምክትል ሚኒስትር ጋዲ ይቫርከን 3 ሺህ 500 ዓመታት የነፃነት ታሪክ ያላት ኢትዮጵያ ዜጎቿን ለመጥቀም በድንበሯ ውስጥ ማንኛውንም ነገር የመስራት መብት አላት ሲሉ ገለፁ። ትውልደ ኢትዮጵያዊው ጋዲ ይቫርከን…

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 485 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 7 ሺህ 45 የላቦራቶሪ ምርመራ 485 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 93 ሺህ 343 ደርሷል። በሌላ በኩል…

በወዳጅነት ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዛምቢያ አቻው ተረታ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በወዳጅነት ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዛምቢያ አቻው ለሁለተኛ ጊዜ ተሸነፈ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) እና የዛምቢያ ብሔራዊ ቡድን (ቺፖሎፖሎዎቹ) በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ስታዲየም ለሁለተኛ ጊዜ የወዳጅነት ጨዋታ አድርገዋል።…

ስፔን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሰዓት እላፊ ገደብ ጣለች

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ስፔን በሀገሪቱ ዳግም እያገረሸ የመጣውን የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመግታት በመላ ሀገሪቱ የሰዓት እላፊ ገደብ መጣሏ ተነግሯል። በተጨማሪም ሀገሪቱ ብሄራዊ የጤና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጇንም የሀገሪቱ መንግስት አስታውቋል። ጠቅላይ ሚኒስትር…