የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ የሃይቅ- ቢስቲማ – ጭፍራ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን በይፋ አስጀመሩ Tibebu Kebede Oct 25, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=3n-GcOs2n-M
የዜና ቪዲዮዎች በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቅጥር ለመፈፀም ሁለት ቋንቋን መቻል የሚያስገድድ ህግ አልወጣም – አቶ ዣንጥራር አባይ Tibebu Kebede Oct 25, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=0BwFVto_9qk
የዜና ቪዲዮዎች የደቡብ ክልል ግንባር ቀደም ግብር ከፍዮች እውቅና Tibebu Kebede Oct 25, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=OvZysuHpnVM
የዜና ቪዲዮዎች የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች የህዳሴ ግድብ ድጋፍ Tibebu Kebede Oct 25, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=tJzVPV7PDtA
የሀገር ውስጥ ዜና የከተማዋን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ደረጃ በደረጃ ለመፍታት እየተሰራ ነው –ም/ከንቲባ አዳነች አቤቤ Tibebu Kebede Oct 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች የሚያነሱትን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ደረጃ በደረጃ ለመፍታት አስተዳደሩ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ…
የሀገር ውስጥ ዜና በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ያሉ ልዩነቶች በውይይት መፍታትን እንደሚያበረታታ ኢጋድ ገለፀ Tibebu Kebede Oct 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ በሶስቱ ሀገራት መካካል ያሉ ልዩነቶች በውይይት መፍታትን እንደሚያበረታታ አስታውቋል። የኢጋድ ዋና ጸሃፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ፥ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ የሃይቅ- ቢስቲማ – ጭፍራ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን በይፋ አስጀመሩ Tibebu Kebede Oct 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሃይቅ- ቢስቲማ- ጭፍራ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን በይፋ አስጀመሩ። በመርሃ ግብሩ ላይም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተጨማሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን እና የአማራ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁ የህዳሴ ግድብን ከፍፃሜ ከማድረስ ለአፍታም ያህል የሚያቆመን አይኖርም- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት Tibebu Kebede Oct 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታላቁ የህዳሴ ግድባችንን ከፍፃሜ ከማድረስ ለአፍታም ያህል የሚያቆመን ገቢር አይኖርም አለ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት። ምክር ቤቱ ባወጣው መግለጫው፥ “የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራንፕ ግድቡን አስመልክተው ያስተላለፉት መልእክት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና የሚመጣ ማንኛውንም ኃይል ለመመከት ዝግጁ ነን– በመከላከያ ሰራዊት የልዩ ዘመቻዎች ኃይል ዋና አዛዥ Tibebu Kebede Oct 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመከላከያ ሰራዊት በኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ የሚመጣ ውጫዊም ሆነ ውስጣዊ ኃይልን ለመመከት ዝግጁ መሆኑን የልዩ ዘመቻዎች ኃይል ዋና አዛዥ ሜጀር ጀኔራል ሹማ አብደታ ተናገሩ። ሰራዊቱ በማንኛውም የሀገሪቱ ክፍሎች…
ቢዝነስ የላቀ አፈፃፀም ላስመዘገቡ የገቢዎች ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት ሰራተኞች እውቅና እና ሽልማት ተበረከተ Tibebu Kebede Oct 24, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የገቢዎች ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት እውቅና እና ሽልማት ተበረከተ፡፡ የእውቅና እና ሽልማት ስነ ስርአቱ ባለፈው በጀት አመት 233 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ገቢ እንዲገኝ ላስቻሉ አመራሮችና ሰራተኞች ነው የተሰጠው፡፡…