Fana: At a Speed of Life!

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 6 ሺህ 574 ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መስኮች ያስተማራቸውን 6 ሺህ 574 ተማሪዎችን አስመረቀ። የዚህ አመት ተመራቂ ተማሪዎች ዓለም አቀፍ የተፈጥሮና ሃገራዊ ችግሮችን ተቋቁመው መመረቃቸው ልዩ እንደሚያደርጋቸው የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ተናግረዋል።…

በሱዳን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በአሸባሪው ህወሓት ላይ የሚወሰደውን እርምጃ በመደገፍ ሰልፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 24፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በአሸባሪው ህወሓት ላይ የሚወሰደውን እርምጃ በሚችሉት ሁሉ እንደግፋለን ሲሉ ድምጻቸው በአደባባይ አሰምተዋል። ሰልፈኞቹ በካርቱም ባሰሙት ድምጽ፥ በኢትዮጵያ መንግስት ላይ የውጭ ጫናንና ጣልቃ ገብነትን አጥብቀው…

ከኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የተሰጠ ማሳስቢያ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 23፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) የህዝባችን አንድነትና ፅናት ለመሸርሸር ጠላት እየፈበረከ የሚረጫቸውን አሉባልታዎች መከላከል ያስፈልጋል ሲል የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት አሳስቧል። በመላው ኢትዮጵያ ህዝብ የታየው ህብረትና በአንድነት መቆም ጠላቶቻችንን አስደንግጧል…

ታንዛኒያ የሴካፋ ከ23 አመት በታች ዋንጫ አሸናፊ ሆነች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በባህር ዳር ሲካሄድ የቆየው የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) ከ23 አመት በታች እግር ኳስ ውድድር በታንዛኒያ አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ ዛሬ በፍጻሜ ጨዋታ ከብሩንዲ ጋር የተጫወተችው ታንዛኒያ በመለያ ፍጹም ቅጣት…

ለህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የገንዘብ ድጋፍ ማድረጊያ አዲስ ዌብሳይት ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለታላቁ የህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበረሰብ ምቹ የገንዘብ ድጋፍ ማድረጊያ itsmydam.et በሚል አዲስ ዌብሳይትና የሞባይል መተግበሪያ በይፋ ተመርቆ ስራ ጀመረ። በዩናይትድ ኪንግደም የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈሪ መለሰ፣ የኢትዮጵያ…

ለቀረበው ሀገራዊ ጥሪ የፖሊስ ልዩ ኃይል አባላት ለህግ ማስከበር ዘመቻው ወደ ግንባር አመሩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ህልውና ለማስጠበቅ የሚደረገውን ሀገራዊ ጥሪውን በመቀበል ከክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች የተወጣጡ የጸጥታ አካላት በፌዴራል ፖሊስ አስተባባሪነት ለህግ ማስከበር ዘመቻው ወደ ግንባርና ወደ ተመደቡባቸው አምርተዋል፡፡…

በሀረሪ መከላከያ ሰራዊቱን ለሚቀላቀሉ ወጣቶች ሽኝት ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽኝት መርሃግብሩ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ፣ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሚስራ አብደላ ፣ የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ አብዱጀባር መሀመድ፣ የምስራቅ ዕዝ ተወካዮች ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ…

ህብረተሰቡ በፕሮፓጋንዳ ሳይደናገጥ የአካባቢውን ሠላምና ደህንነት ሊጠብቅ ይገባል – የደሴ ከተማ አስተዳደር የሠላምና ደህንነት መምሪያ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ በሐሰት ፕሮፓጋንዳ ሳይደናገጥ የአካባቢውን ሠላምና ደህንነት ነቅቶ ሊጠብቅ እንደሚገባ የደሴ ከተማ አስተዳደር የሠላምና ደህንነት መምሪያ አስታወቀ፡፡ የመምሪያው ኃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ሐሰን መሃመድ እንደገለጹት የህወሓት ጁንታ በደሴ…

በመዲናዋ የተጀመረው የተማሪዎች ምገባ በዓለም ስነ ምግብ ኮንፈረንስ ላይ በተሞክሮነት ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የተጀመረው የተማሪዎች ምገባ መርሐግብር በጣሊያን እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም ስነ ምግብ ኮንፈረንስ ላይ በተሞክሮነት ቀረበ፡፡ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት አዘጋጅነት በጣሊያን ሮም ከተማ በመካሄድ ላይ በሚገኘው የስነ ምግብ…

የጉራጌ ዞን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ያዘጋጀውን ድጋፍ አስረከበ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉራጌ ዞን ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት የተበረከተውን ድጋፍ የደቡብ ክልል ሀብት አሰባሳቢ ኮሚቴ በዛሬው እለት ተረክቧል። ድጋፉን ይዘው በሀዋሳ ለክልሉ ሀብት አሰባሳቢ ኮሚቴ ያስረከቡት የዞኑ ተዋካዮች…