Fana: At a Speed of Life!

“ደሜን ለኢትዮጵያየ” በሚል መሪ ቃል ወጣቶች ደም ለገሱ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “ደሜን ለኢትዮጵያየ” በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ ወጣቶች ደም ለግሰዋል፡፡ በብልፅግና ወጣቶች ሊግ ፅህፈት ቤት አስተባባሪነት እየተካሄደ ያለው የደም ልገሳ በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን፥ በዛሬው ዕለትም…

ሃገራዊ ጥሪውን የተቀበሉ የቤንች ሸኮ ዞን ወጣቶች ሽኝት ተደረገላቸው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቤንች ሸኮ ዞን ከተለያዩ ወረዳዎች የተውጣጡ ወጣቶች ሃገር የማዳን ተልዕኮን ለመወጣት መከላካያ ሰራዊቱን ለመቀላቀል አሸኛኘት ተደርጎላቸዋል። ወጣቶቹ ለእናት ሀገራቸው ለመታገል እድሉን በማግኘታቸው ደስተኛ መሆናቸውን እና ማንኛውንም መስዋዕትነት…

ሕወሓት አጎራባች ክልሎች ላይ ተከታታይነት ያለው ትንኮሳ እየፈጸመ ነው – ቢለኔ ስዩም

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ሕወሓት አጎራባች ክልሎች ላይ ተከታታይነት ያለው ትንኮሳ እየፈጸመ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪ ቢለኔ ስዩም ገለጹ፡፡ ቢለኔ ስዩም በዛሬው እለት ለሃገር ውስጥ እና የውጭ ሚዲያዎች መግለጫ ሰጥተዋል፡፡…

ኢትዮጵያና አልጄሪያ በተለያዩ መስኮች በጋራ የመስራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 21 ፡ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና አልጄሪያ በተለያዩ መስኮች በጋራ ለመስራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአልጀሪያው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራምታኔ ላማምራ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዚህ ወቅትም…

ቅዱስ ጊዮርጊስና ኮረንቲያስ በጋራ ለመስራትና ልምድ ለመለዋወጥ ተስማሙ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብና የብራዚሉ አንጋፋ ክለብ ኮረንቲያስ በጋራ ለመስራትና ልምዳቸውን ለመለዋወጥ ተስማሙ፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ስራ አመራር ቦርድ አባላት ከኮረንቲያስ ክለብ ተወካይ ጋር በአዲስ አበባ ምክክር…

አቶ ደመቀ መኮንን ከተመድ የፖለቲካ እና የሰላም ግንባታ ጉዳዮች ምክትል ዋና ፀሀፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት የፖለቲካ እና የሰላም ግንባታ ጉዳዮች ምክትል ዋና ፀሀፊ ሮዝመሪ ዲካርሎ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በትግራይ ጉዳይ ላይ ማብራያ የሠጡት ምክትል…

መኢአድ የክተት ጥሪውን እንደሚቀላቀል አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የአማራ ክልል መንግሥት ያስተላለፈውን የክተት ጥሪ እንደሚቀላቀል አስታወቀ፡፡ ፓርቲው ጥሪው ሀገር ለማዳን የቀረበ ብቸኛ አማራጭ በመሆኑ ጥሪውን በመቀበል እንደሚቀላቀል መግለጹን አሚኮ ዘግቧል።…

አሜሪካ የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች በትግራይ ክልል በሚገኙ የኤርትራ ስደተኞች ላይ የሚፈጽሙትን ጥቃት እንዲያቆሙ አሳሰበች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች በትግራይ ክልል በሚገኙ የኤርትራ ስደተኞች ላይ እያደረሱ ያለውን ጥቃት እንዲያቆሙ የአሜሪካ መንግስት አሳስቧል። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ የህወሓት ታጣቂ ሃይሎች በትግራይ ስድተኞች ላይ ጥቃት…

አራት ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ ET-AMl መለስተኛ አውሮፕላን በምስራቅ ሀረርጌ ኮምቦልቻ ወረዳ ወደቀ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አራት ሰዎችን አሳፍሮ ከድሬድዋ ወደ ጅግጅጋ ሲጓዝ የነበረ ET-AMl መለስተኛ አውሮፕላን በምስራቅ ሀረርጌ ዞን ኮምቦልቻ ወረዳ ዛሬ ወደቀ፡፡ በአውሮፕላኑ ውስጥ የነበሩ ሰዎች በህይወት መትረፋቸውም ታውቋል፡፡ አውሮፕላኑ ዛሬ…

አሸባሪው የህውሃት ቡድን በዓለም አቀፍ የዘር ማጥፋት ወንጀል ሊጠየቅ ይገባል- ትዴፓ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህውሃት ቡድን በትግራይ ህዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየፈጸመ በመሆኑ በዓለም አቀፍ የዘር ማጥፋት ወንጀል ሊጠየቅ እንደሚገባ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ያስታወቀው፡፡ ዓለምአቀፉ ማህበረሰብ አሸባሪ ቡድኑ…