Fana: At a Speed of Life!

በመተከል ዞን ከተከሰተው የፀጥታ ችግር ጋር ተያይዞ በ45 አመራሮች ላይ እርምጃ ሲወሰድ ከእነዚህም ውስጥ 10ሩ በህግ እንዲጠየቁ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ከተከሰተው የፀጥታ ችግር ጋር ተያይዞ ከክልል እስከ ወረዳ ያሉ አመራሮች ላይ ክልሉ ህጋዊና ፖለቲካዊ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ። በዚህም በ45 አመራሮች ላይ እርምጃ  የተወሰደ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ አንድ…

በኢትዮጵያ ለሁለት አዳዲስ የቴሌኮሙዩኒኬሽን ኦፕሬተሮች ፈቃድ የመስጠት ሂደት እስከ መጋቢት ወር ይጠናቀቃል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ለሁለት አዳዲስ የቴሌኮሙዩኒኬሽን ኦፕሬተሮች ፈቃድ የመስጠት ሂደት እስከ መጋቢት ወር ይጠናቀቃል ተብሏል። የቴሌኮሙዩኒኬሽን ማሻሻያ ስራዎች አካል በሆነው ለአዲስ የቴሌኮም ኦፕሬተሮች ፈቃድ መስጠት ሂደት ላይ…

የጋምቤላ ክልል በአፋር ክልል በጎርፍ ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጋምቤላ ክልል በአፋር ክልል በጎርፍ ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ አድርጓል። በጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ የተመራ ልዑክ በአፋር ክልል ጉብኝት ማድረጉ ተነግሯል። በዚህ ወቅትም በክልሉ ህዝብ እና…

የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ትረስት ፈንድ 6 ነጥብ 6 ሚሊየን የእጅ ጓንቶችን ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ትረስት ፈንድ 6 ነጥብ 6 ሚሊየን የእጅ ጓንቶች ድጋፍ ማድረጉን በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍፁም አረጋ አስታወቁ። ከኮሮና ቫይረስ መከሰት በኋላ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ትረስት ፈንድ ለሁለተኛ ጊዜ ነው ድጋፍ…

የአማራ ክልል መንግሥት በክልሉ ለሚገኙ 815 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል መንግሥት በክልሉ ለሚገኙ 815 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ። የክልሉ መሥተዳድር ምክር ቤት ዛሬ መስከረም 16 ቀን 2013ዓ.ም ባካሄደው 5ኛ ዙር 6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ስብሰባ በክልሉ…

የሱዳን ባለሀብቶች ልዑክ ቢሾፍቱ ገባ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የሱዳን ባለሀብቶች ልዑክ በአማራ ክልል ያካሄደው ጉብኝት አጠናቆ በኦሮሚያ ክልል ጉብኝት ለማድረግ ቢሾፍቱ ከተማ ገባ። የባለሀብቶች ልዑክ ቢሾፍቱ ሲገባ የኦሮሚያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊ አቶ ከበደ ዴሲሳ እና የሀገር ሽማግሌዎች…

በኦሮሚያ ክልል ለወንጪ ሀይቅ የልማት ፕሮጄክት 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ተገባ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በገበታ ለሀገር ጥሪ መሰረት በኦሮሚያ ክልል ለወንጪ ሀይቅ ልማት ፕሮጄክት 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ተገባ፡፡ በትናትናው ዕለት ለወንጪ ሀይቅ የልማት ፕሮጀክት የገቢ ማሰባሰቢያ በአዲስ አበባ…

ህወሃት ከፌዴራሊስት ሀይሎች ጋር እየሰራሁ ነው በማለት ህብረተሰቡን እያወናበደ ይገኛል- የኢትዮጵያ ፌዴራሊስ ሀይሎች ጥምረት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህወሃት ከፌዴራሊስት ሀይሎች ጋር እየሰራሁ ነው በማለት ህብረተሰቡን እያወናበደ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ፌዴራሊስ ሀይሎች ጥምረት አስታወቀ። በፌዴራሊስ ሀይሎች ጥላ ስር የተሰባሰብን አካላት የህወሃት አካሄድ ስላልተመቸን እንዲታገድ…

ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብን በመጠቀም ሱዳን እና ግብፅን የመጉዳት ዓላማ የላትም- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በግንባታ ላይ የሚገኘውን ታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብን በመጠቀም ሱዳን እና ግብፅን የመጉዳት ዓላማ እንደሌላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ75ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 90ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ። በዚህም የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ በ1954ቱ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የወንጀል ሕግ ሥነ ሥርዓት…