Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ በክልሉ ከሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው በክልሉ ከሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያዩ። በውይይቱ አቶ እርስቱ ይርዳ እንደተናገሩት የመንግስትና የተፎካካሪ ፓርቲዎች የጋራ ውይይት በክልሉ የሚስተዋሉ የሰላም…

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአፋር ክልል በጎርፍ ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች 3 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአፋር ክልል በጎርፍ ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች 3 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ።   በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ ታገሰ ጫፎ የሚመራ ልዑክ በአፋር ክልል በጎርፍ የተጎዱ የህብረተሰብ…

በቀጣዩ ዓመት የሚከበረውን 34ኛውን የአለም ቱሪዝም ቀን የሲዳማ ክልል እንደሚያዘጋጅ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱማሌ ክልል ላለፉት ሶስት ተከታታይ ቀናት ሲከበር የቆየው 33ኛው የአለም ቱሪዝም ቀን ተጠናቋል።   የአለም ቱሪዝም ቀን ˝ቱሪዝም ለገጠር ልማት˝ በሚል መሪ ቃል በጅግጅጋ ከተማ በተለያዩ ስነ ስርዓቶች የተከበረ ሲሆን በወቅት…

አሜሪካ 2 ነጥብ 9 ሚሊየን ዶላር የሚያወጡ የልምምድና ሌሎች ወታደራዊ ቁሳቀሶችን ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አሜሪካ 2 ነጥብ 9 ሚሊየን ዶላር የሚያወጡ የልምምድና ሌሎች ወታደራዊ ቁሳቀሶችን ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ማድረጓን በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ አስታወቀ።   ይህ ድጋፍ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በሶማሊያ…

612 ተጨማሪ ሰዎች የኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው 390 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ4 ሺህ 747 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 612 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ አሁን ላይም በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር…

አርሶ አደሩን በዘላቂነት ተጠቃሚ የሚያደርጉ አሰራሮች እንደሚዘረጉ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አርሶ አደሩን በዘላቂነት ተጠቃሚ የሚያደርጉ አሰራሮች እንደሚዘረጉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከተለያዩ ክፍለ ከተሞች ከተውጣጡ የአርሶ አደር ተወካዮች ጋር ውይይት…

በሚቀጥሉት 5 ዓመታት ለ3 ነጥብ 3 ሚሊየን የከተማ መሬቶች ይዞታ የመመዝገብ እና የማረጋጋጥ ስራ ለማከናወን ታቅዷል

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት 5 ዓመታት ለ3 ነጥብ 3 ሚሊየን የከተማ መሬቶች ይዞታ የመመዝገብ እና የማረጋጋጥ ስራ ለማከናወንማቀዱን የፌደራል ከተማ መሬት እና መሬት ነክ ንብረት ምዝገባ እና መረጃ ኤጄንሲ አስታወቀ፡፡ የፌደራል ከተማ መሬት እና መሬት ነክ…

ጠ/ሚ ዐቢይ የበረሃ አንበጣን ለመከላከል እየሰሩ ላሉ አካላት ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የበረሃ አንበጣን ለመከላከል እየሰሩ ላሉ አካላት ምስጋና አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ በሀገር ደረጃ ዓለም አቀፉን የጤና ቀውስ እንዲሁም በርካታ የተፈጥሮ አደጋዎችን ለመቋቋም…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከእርቀ ሰላም ኮሚሽን አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከእርቀ ሰላም ኮሚሽን አባላት ጋር ተወያዩ፡፡ በዚህ ወቅትም ኢትዮጵያ በርካታ ተስፋዎችን መሰነቋን ጠቅሰው የህዳሴ ግድብ ውጤታማ ክንውን እንዲሁም በኮሮና ቫይረስ እየተፈተነም ቢሆን የሃገሪቱ ኢኮኖሚ…

በመስቀል ደመራ በዓል የታየው የአብሮነት እና ሰላማዊ የበዓል አከባበር በኢሬቻ በዓልም ሊደገም ይገባል – ም/ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመስቀል ደመራ በዓል የታየው የአብሮነት እና ሰላማዊ የበዓል አከባበር በኢሬቻ በዓልም ሊደገም እንደሚገባ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ።   ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ የመስቀል ደመራ በዓል በሰላም…