ኢትዮጵያና የዓለም ባንክ ለግብርና ዘርፍ እድገት የ80 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ የግብርናውን ዘርፍ እድገት ለመደገፍ የ80 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል።
የድጋፉ ስምምነቱን የተፈራረሙት የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ እና የአለም ባንክ የኢትዮጵያ፣…