Fana: At a Speed of Life!

በሰበታ ከተማ አስተዳደር በህገ ወጥ መንገድ በቤት ውስጥ የተከማቸ ከ3 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ እና የውጭ ሀገራት ገንዘቦች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰበታ ከተማ አስተዳደር በህገ ወጥ መንገድ በቤት ውስጥ የተከማቸ ከ3 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ እና የውጭ ሀገራት ገንዘቦች ተያዙ፡፡ የከተማው የመንግስት ኮሙኒኬሽን ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ቀነኒሳ ዳዲ ለፋና ብሮድካስቲንግ…

ፓሪስ በሚገኘው ኢፌል ማማ ላይ የቦንብ ጥቃት ሊፈፀም ይችላል በሚል ስጋት እንዲዘጋ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፈረንሳይ ዋና ከተማ ፓሪስ በሚገኘው ኢፌል ማማ (ታወር) ላይ የቦንብ ጥቃት ሊፈፀም ይችላል የሚል የስልክ መልዕክት ለፓሊስ መድረሱን ተከትሎ አካባቢው እንዲዘጋ ተደረገ።   በፖሊስ ተሽከርካሪዎች እና በመንገድ መዝጊያዎች…

በጎርፍ ለተፈናቀሉ እና ለተጎዱ ዜጎች በሚሰጠው ምላሽ ላይ የተስተዋሉ ክፍተቶችን በማረም ድጋፉ ተጠናክሮ ይቀጥላል

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጎርፍ ለተጎዱና ለተፈናቀሉ ዜጎች እየተሰጠ ባለው ድጋፍ ላይ የተስተዋሉ የቅንጅትና የአቅም ክፍተቶችን በመፍታት የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለፀ። ክረምቱ እስኪያልፍ ድረስ የጎርፍ ስጋት ባለባቸው አካባቢዎች ጥንቃቄ…

መቐለ 70 እንደርታ በካፍ ሻምፒዮንስ ሊግና ፋሲል ከነማ በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ እንዲሳተፉ ተወሰነ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሼር ካምፓኒ መቐለ 70 እንደርታ በካፍ ሻምፒዮንስ ሊግና ፋሲል ከነማ በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ እንዲሳተፉ መወሰኑ ተገለፀ።   የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለፕሪሚየር ሊግ ሼር ካምፓኒ በአፍሪካ መድረክ…

የኮሮና ቫይረስ መከላከያ መንገዶችን በጥንቃቄ በመተግበር ተቋርጦ የቆየውን ትምህርት ለማስጀመር ዝግጅት እያደረጉ መሆኑን የኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ መከላከያ መንገዶችን በጥንቃቄ በመተግበር ተቋርጦ የቆየውን ትምህርት ለማስጀመር ዝግጅት እያደረጉ መሆኑን የኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች ትምህርት ቢሮዎች አስታውቀዋል፡፡ የክልሎቹ ትምህርት ቢሮዎች ተማሪዎች በክፍል ውስጥ…

ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች አስፈላጊው የኮቪድ 19 መከላከያ ጥንቃቄ በማድረግ እንደሚጀመሩ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ሲጀመሩ አስፈላጊው የኮቪድ 19 መከላከያ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ የኢፊዴሪ ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ። በትናንትናው ዕለት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ ስፖርታዊ እንቅስቀሴ ላይ…

ዶክተር ቴድሮስና ትውልደ ኢትዮጵያዊው አርቲስት አቤል ተስፋዬ( ዘ ዊክንድ) የ2020 100 ተፅዕኖ ፈጣሪዎች መካከል ተካተቱ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአለም ጤና ድርጅት ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም እና ትውልደ ኢትዮጵያዊው አለም አቀፍ ድምፃዊ አቤል ተስፋዬ (ዘ ዊክንድ) በ2020 የታይም መፅሄት 100 ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ውስጥ ተካታቱ። ዶክተር ቴድሮስ በመሪዎች…

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ70 ሺህ አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ70 ሺህ ማለፉን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 6 ሺህ 813 የላብራቶሪ ምርመራ 713 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ሚኒስቴሩ አስታውቋል።…