Fana: At a Speed of Life!

ብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ለፀጥታና ደህንነት አካላት የፀረ ሽብር ሥልጠና ሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ከአገሪቱ የፀጥታና ደህንነት ተቋማት ለተውጣጡ ከ330 በላይ አመራሮችና አባላት ስልጠና መስጠቱን አስታወቀ። ስልጠናው ሽብርተኝነትን መከላከልና ማክሸፍ በሚያስችሉ ስልቶች ዙሪያ እንዲሁም የሽብር ተልእኮዎችን…

251 ኢትዮጵያዊያን ዜጎች ከሳኡዲ አረቢያ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 251 ኢትዮጵያዊያን ዜጎቻችን ዛሬ መስከረም 12 ቀን 2013 ዓም ከሳኡዲ አረቢያ ጄዳ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል። ኢትዮጵያዊያኑ በሳኡዲ አረቢያ በሚገኙ እስር ቤቶች እና በተለያየ ችግር ውስጥ ይኖሩ የነበሩ መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል…

አቶ ልደቱ አያሌው 100 ሺህ ብር ዋስ አስይዘው እንዲወጡ የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፈቀደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ልደቱ አያሌው 100 ሺህ ብር ዋስ አስይዘው እንዲወጡ የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፈቀደ። አቶ ልደቱ አያሌው በተከሰሱበት በጦር መሳሪያ አስተዳደር አዋጅ 1177/ 2012 በመተላለፍ ላይ ያቀረቡትን የዋስትና ጥያቄ መርምሮ…

በሶማሌ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ዑመር የተመራ ልዑክ ሰመራ ከተማ ገባ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳር አቶ ሙስጠፌ ዑመር የተመራ ልዑክ በአፋር ክልል ዋና ከተማ ሰመራ ገብቷል። በጉብኝቱ የክልሉ መንግስት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች እና የሀገር ሽማግሌዎች የተገኙ ሲሆን ልዑኩ ሰመራ ከተማ ሲገባ የአፋር ክልል…

ምክር ቤቱ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ እንዲካሄድና የኮቪድ 19 ወረሽኝን መከላከልን መሰረት ያደረገ የምርጫ ዝግጅት እንዲጀመር ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በተያዘው ዓመት እንዲካሄድ እና የኮቪድ 19 ወረሽኝን መከላከልን መሰረት ያደረገ የምርጫ ዝግጅት እንዲጀመር ውሳኔ አሳለፈ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን…

የቤጂንግ የውጭ ጥናት ዩኒቨርስቲ የአማርኛ ቋንቋን በመጀመሪያ ድግሪ ደረጃ መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይናው ቤጂንግ የውጭ ጥናት ዩኒቨርስቲ የአማርኛ ቋንቋ በመጀመሪያ ድግሪ ደረጃ መስጠት መጀመሩ ተገለፀ። ቤጂንግ የውጭ ጥናት ዩኒቨርስቲ የአማርኛ ቋንቋ በመጀመሪያ ድግሪ ደረጃ መስጠት የጀመረበት የመክፈቻ ሥነ ሥርዓትም በቤጂንግ መካሄዱን…