Author
Tibebu Kebede 8243 posts
የደቡብ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው በደቡብ ኦሞ ዞን ኛንጋቶም ወረዳ የተከናወኑ የልማት ስራዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው በደቡብ ኦሞ ዞን ኛንጋቶም ወረዳ የተከናወኑ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል።
ወደ ደቡብ ኦሞ ዞን ያቀናው በምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው የተመራውና የክልሉ ከፍተኛ የስራ…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነገ በአዲስ አበባ በተመረጡ ቅርንጫፎች አግልግሎት እንደሚሰጥ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በነገው እለት እሁድ መስከረም 10 2013 ዓ.ም በአዲስ አበባ በተመረጡ ቅርንጫፎች አግልግሎት እንደሚሰጥ አስታወቀ።
ባንኩ አዲሱ የብር ኖት ስርጭት መጀመርን በማስመልከት አገልግሎቱን እንደሚሰጥም ባወጣው መረጃ…
በሀገሪቱ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሳቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀገሪቱ የልብና ደም ቧንቧ እንከንን ጨምሮ ሌሎችም ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሳቸውን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ።
ሚኒስቴሩ በሀገሪቱ የበሽታዎችን መስፋፋት ለመቆጣጠርና ለመከላከል የሚያስችል ስርዓት ለማበጀት ከባለድርሻ አካላት…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኮይሻ የውሃ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኮይሻ የውሃ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን ጎበኙ።
በኦሞ ወንዝ ላይ እየተገነባ የሚገኘው ይህ የኤሌከትሪክ ኃይል ማመንጫ ግንባታው 37 በመቶ መጠናቀቁን ጠቅላይ ሚኒስትሩ አመልክተዋል።
ፕሮጀክቱ…
አለም አቀፉ የፅዳት ቀን በአዲስ አበባ በፅዳት ዘመቻ ንቅናቄ ተከበረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አለም አቀፉ የፅዳት ቀን በአዲስ አበባ በፅዳት ዘመቻ ንቅናቄ ተከበረ።
ከማለዳው 12 ሰአት ጀምሮ በመንግስት ተቋማት፣ በትምህርት ቤቶች እና በሀይማኖት ተቋማት የፅዳት መርሃግብር ተካሂዷል።
የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች…
በድህረ ኮቪድ-19 የምንሰራውን ሁሉ የአየር ንብረት ለውጥን ታሳቢ ባደረገ መልኩ ሊሆን ይገባል-ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “በድህረ ኮቪድ-19 የምንሰራውን ሁሉ የአየር ንብረት ለውጥን ታሳቢ ባደረገ መልኩ እንዲሆን ማድረግ ነው አሉ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ።
የኢፌዴሪ ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘዉዴ የግሎባል ሴንተር ኦን አዳፕቴሽን የአፍሪካ ቢሮ ምረቃ ሥነ ሥርዐት…
የብር ኖት ላይ የተደረገው ለውጥ የኢኮኖሚ መዛባትን በማስተካከል ፖለቲካዊ መረጋጋትን ይፈጥራል- የፖለቲካ ፓርቲዎች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በቅርቡ ያደረገችው የገንዘብ ኖት ቅያሪ የኢኮኖሚ መዛባትን በማስተካከል ፖለቲካዊ መረጋጋትን ይፈጥራል አሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች።
ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራሲ ፓርቲ ሊቀ መንበር ፕሮፌሰር…
ቬልቬክስ ፣ ዞይ የተባሉ የእጅ ማፅጃ ኬሚካል( ሳኒታየዘሮች) እና የፓዮኔር ቀይ ወይን ጭማቂ ጥቅም ላይ እንዳይውሉ ተከለከለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቬልቬክስ እና ዞይ የተባሉ የእጅ ማፅጃ ኬሚካል( ሳኒታየዘሮች) እና የፓዮኔር ቀይ ወይን ጭማቂዎ ጥቅም ላይ እንዳይውሉ መከልከሉን የኢፌዴሪ የንግድ ውድድር እና ሸማቶች ጥበቃ ባልስልጣን አስታወቀ።
ሁለቱ ምርቶች በውስጣቸው ያለው አልኮል…