Fana: At a Speed of Life!

የአዋሽ ወንዝ ሞልቶ ተፈጥሮአዊ ፍሰቱን ሰብሮ በመውጣት በግምት እስከ 30 ኪሎ ሜትር ስፍራ ላይ መተኛቱ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዋሽ ወንዝ ሞልቶ ተፈጥሮአዊ ፍሰቱን ሰብሮ በመውጣት በግምት እስከ 30 ኪሎ ሜትር ስፍራ ላይ መተኛቱ ተነገረ።   በአፋር ክልል አሚባራ ወረዳ ላይ ሰብሮ የወጣው ውሀ አቅጣጫውን ወደ ማሳና መንደሮች ላይ በማድረጉ የሰብል ጉዳትና…

በአፍጋን መንግስት እና ታሊባን መካከል ውይይት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍጋን መንግስት እና ታሊባን መካከል የሚደረግ ውይይት ዛሬ ጀምሯል፡፡ በአፍጋኒስታን ለሁለት አስርት ዓመታት የሚጠጋ ጊዜ በ10 ሺህ የሚቆጠሩ ሰዎችን ለህልፈት የዳረገው የአፍጋን መንግስትና ታሊባን ጦርነትን ለማስቆም ለድርድር ከሁለቱም በኩል…

የአሜሪካ የበጀት ጉድለት ወደ 3 ትሪሊየን ዶላር ከፍ አለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የዩናይትድ ስቴትስ የበጀት ጉድለት ወደ 3 ትሪሊየን ዶላር ከፍ ማለቱ ተነገረ። የበጀት ጉድለቱን የሀገሪቱ የፌደራል መንግስት ለኮሮናቫይረስ ማገገሚያ ያዋለው ገንዘብ እንዳናረው ነው የተመለከተው” የሀገሪቱ የገንዘብ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ በአፍሪካ አረንጓዴ አብዮት ጉባኤ ላይ በዘርፉ የኢትዮጵያን ተሞክሮ አካፈሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በቪዲዮ በተካሄደው የአፍሪካ አረንጓዴ አብዮት ጉባኤ ላይ ተሳተፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉባኤው ላይ የግብርናውን ዘርፍ ለማዘመን እና ፈጠራ የታከለበት እንዲሆን ለማስቻል ብዙ ሥራ እንደሚጠይቅ በዚህ…

ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 789 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኝቶባቸዋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 12 ሺህ 164 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራዎች 789 ሰዎች የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ይህንንም ተከትሎ በሀገሪቱ በአጠቃላይ እስካሁን ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 63…

ጠ/ሚ ዐቢይ ለአረጋውያን፣ ለጎዳና ተዳዳሪዎችና ለችግር ለተጋለጡ አካል ጉዳተኞች የምሳ ግብዣ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ለአረጋውያን፣ ለጎዳና ተዳዳሪዎች እና ለችግር ለተጋለጡ አካል ጉዳተኞች የምሳ ግብዣ አድርገዋል። አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ በተደረገው የምሳ ግብዣው ላይም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ እና…

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በቀድሞ ከንቲባ ኢ/ር ዘውዴ ተክሌ መኖሪያ ቤት በመገኘት የበዓል ስጦታ አበርክተዋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ በቀድሞ ከንቲባ ኢ/ር ዘውዴ ተክሌ መኖሪያ ቤት በመገኘት እንኳን አደረሰዎት ብለዋል። ኢንጂነር ዘውዴ ተክሌ ከ1973 እስከ 1981 ዓ.ም ለሰባት ዓመታት አዲስ አበባን እና…

የአፍሪካ ልማት ባንክ ኮሮናን ለመከላከል 27 ነጥበ 3 ሚሊየን ዶላር አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ በአህጉሪቱ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ለሚደረገው እንቅስቃሴ 27 ነጥብ 3 የአሜሪካ ዶላር ማጽደቁን አስታውቋል። ይህ የፋይናንስ ድጋፍ በኮቪድ 19 ላይ የተቀናጀ አፍሪካዊ ምላሽ ለመስጠት ከፍተኛ አቅም እንደሚሰጥ ነው…

ከዘመን ወደ ዘመን የምናደርገው ሽግግር ትርጉም እንዲኖረው አዲስና ተራማጅ አስተሳሰብን ልንላበስ ይግባል – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ ዓመት ዋዜማ በዓል ዛሬ በተመረቀው ሸገር ፓርክ የወዳኝነት አደባባይ በድምቀት ሲከበር የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የአዲስ ዓመት የመልካም ምኞታቸውን አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸው አዲስ ዓመት አዲስ ተስፋን ለመቀበል…

ኢትዮጵያ አዲስ ዓመቷን ተቀብላለች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የራሷን የቀን አቆጣጠር የምትከተለው ኢትዮጵያ አዲስ ዓመቷን ተቀብላለች። የ2013 አዲስ ዓመትን በማስመልከት በተለይም በአዲስ አበባ ደማቅ የዋዜማ በዓል በይፋ በተመረቀው ሸገር ፓርክ የወዳኝነት አደባባይ በድምቀት ተከናውኗል። በዚህ የዋዜማ…