Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ በ3 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር የሚከናወነው “ጉማታ ጨፌ ቱማ” የተቀናጀ ፕሮጀክት ወደ ትግባራ ተሸጋገረ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ3 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር የሚከናወነው “ጉማታ ጨፌ ቱማ” የተቀናጀ ፕሮጀክት ወደ ትግበራ መሸጋገር ጀመረ። የማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ባህላዊ እና ታሪካዊ ችግሮችን ለመቅረፍ ታልሞ የተዘጋጀው “ጉማታ ጨፌ ቱማ” የተቀናጀ…

የሸገር ፓርክ የወዳጅነት አደባባይ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሸገር ፓርክ የወዳጅነት አደባባይ ምረቃ ስነ ስርዓት በዛሬው ተካሂዷል። በፓርኩ ምረቃ ላይም የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጨምሮ ሌሎችም ከፍተኛ…

የመተጋገዝና የመረዳዳት ባህላችን በአዲሱ ዓመት ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል­- የኃይማኖት አባቶች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመተጋገዝና የመረዳዳት ባህላችን በአዲሱ ዓመት ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል አሉ የተለያዩ የእምነት ተቋማት የኃይማኖት አባቶች። የ2013 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ ወቅዱስ…

ም/ጠ/ሚ አቶ ደመቀ የአዲስ ዓመት መልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የአዲስ ዓመት መልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአዲስ ዓመት የመልካም ምኞት መልዕክታቸው አዲሱ ዓመት “ከትናንት ትምህርት የምንቀስምበት፤ ዛሬን በጽናት…

አቶ እስክንድር ነጋን ጨምሮ በ7 ተከሳሾች ላይ አቃቤ ህግ ክስ መሰረተ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ እስክንድር ነጋን ጨምሮ በ7 ተከሳሾች ላይ አቃቤ ህግ ክስ ከፈተ።   ክሱ በሁለት የተከፈለ ሲሆን፥ በዚህም መሰረት አቶ እስክንድር ነጋን ጨምሮ በአምስት ተከሳሾች ላይ የእርስ በርስ ግጭት በማስነሳት ወንጀል ሲሆን በሁለተኛ ክስ…

ባለፉት 24 ሰዓታት 916 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ17 ሰዎች ሕይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 15 ሺህ 561 የላብራቶሪ ምርመራ 916 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 61 ሺህ 700 መድረሱን…

የአብሮነትና የወንድማማችነት ገመዶችን ይበልጥ በማጠናከር በሕዝቦች መፈቃቀድና እኩልነት ላይ የተመሰረተ ሀገራዊ አንድነት ስር እንዲሰድ መስራት ያስፈልጋል-አቶ…

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አቶ አደም ፋራህ አዲሱን አመት በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ሊጠናቀቅ አንድ ቀን በቀረው ዓመት ዓለም አቀፋዊ ከሆነው ኮቪድ-19 ወረርሽኝ ላይ ሌሎች ውስጣዊና ውጫዊ ተግዳሮቶች…

ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው ዕለት ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስን የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዮት ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ አድርገው ሾመዋል። ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ በኢትዮጵያ ለበርካታ ዓመታት በፓለቲካ እንቅስቃሴ ሲያደርጉ ከቆዩ አንጋፋ ሰዎች…

አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ 551 ለሚሆኑ የፌዴራል ታራሚዎች ይቅርታ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ2013 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ በፌዴራል፣ በክልልና በመከላከያ ወታደራዊ ማረሚያ ቤቶች ለሚገኙ የፌዴራል ታራሚዎች በተለያዩ መስፈርቶች መነሻ ለ551 ታራሚዎ ይቅርታ ተደረገ ። የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የይቅርታና…

የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት በወቅታዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ በመወያየት አቅጣጫዎችን አስቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት በሃገሪቱ ወቅታዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ ውይይት በማድረግ ቀጣይ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ።   ምክር ቤቱ በሃገሪቱ የተቃጡ፣ የከሸፉ እና ጉዳት ያደረሱ የብሔራዊ ደህንነት ስጋቶችን በዝርዝር ዳስሷል።…