የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች የአረጋዊያን መርጃ ማእከል በመገኘት የበዓል ስጦታ አበረከቱ Tibebu Kebede Sep 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አቃቂ ቃሊቲ በሚገኘው የአረጋዊያን መርጃ ማእከል በመገኘት የበዓል ስጦታ አበርክተዋል። በጉብኝቱ ላይ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤና በምክትል ከንቲባ ማእረግ የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህብረተሰቡ በችግር ወቅት ያዳባረውን የመተባበር እሴት አጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል- የሀዋሳ ከተማ ም/ከንቲባ Tibebu Kebede Sep 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህብረተሰቡ በችግር ወቅት ያዳባረውን የመተባበርና የመደገፍ እሴት አጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ የሃዋሳ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ጥራቱ በየነ ገለፁ። በሃዋሳ ከተማ በሰብዓዊ ድጋፍና ልማት ላይ የሚንቀሳቀሰው "ሴንተር ኦፍ ኮንሰርን" የተሰኘ ግብረ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቅዱስ ላሊበላ የዓለመ እጽዋት የማደጎ ዛፍ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ Tibebu Kebede Sep 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቅዱስ ላሊበላ ከተማ የዓለመ እጽዋት የማደጎ ዛፍ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ። የፕሮጀክቱ መሰረታዊ ዓላማም የቅዱስ ላሊበላን ቅርስ ለመጎብኝት የሚመጡ የውጪ እና የሃገር ውስጥ ጎብኚዎች የሃገር በቀል ችግኞች እንዲተክሉ የሚያስችል ነው። በዚህም…
የሀገር ውስጥ ዜና በብልፅግና ፓርቲ አመራር ዘንድ ያለው ዝግጁነት ተስፋ ሰጪ ነው- አቶ ሽመልስ አብዲሳ Tibebu Kebede Sep 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በብልፅግና ፓርቲ አመራር ዘንድ ያለው ዝግጁነት ተስፋ ሰጪ ነው አሉ የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ አባልና የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ። የብልፅግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ለአንድ ሳምንት በአዳማ ከተማ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በህንድ በአንድ ቀን ብቻ ከ90 ሺህ በላይ ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኘ Tibebu Kebede Sep 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ በአንድ ቀን ብቻ ከ90 ሺህ በላይ ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱን የሀገሪቱ ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። ይህ ቁጥርም በሀገር ደረጃ እስካሁን በአንድ ቀን በዓለማችን ላይ የተመዘገበው ከፍተኛ ቁጥር ሆኗል ነው የተባለው። የህንድ የጤና…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 950 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኝቶባቸዋል Tibebu Kebede Sep 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 24 ሺህ 544 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 950 ሰዎች የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የኢፌዴሪ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ በእለታዊ የኮቪድ-19 ሪፖርቱ በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር…
የሀገር ውስጥ ዜና የዳኝነትና የዳኞች ነጻነት መከበር ለሕግ የበላይነት መረጋገጥ ቁልፍ ማዕዘን ነው – ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት Tibebu Kebede Sep 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዳኝነትና የዳኞች ነጻነት መከበር ለሕግ የበላይነት መረጋገጥ ቁልፍ ማዕዘን መሆኑን የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወይዘሮ መዓዛ አሸናፊ ገለጹ፡፡ የፌዴራልና የክልሎች ጠቅላይ ፍርድ ቤቶች አምስተኛ መደበኛ ጉባዔ ዛሬ በአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮሮና ቫይረስ የተጎዱ የማህበረሰብ ክፍሎች የሚደገፉበት ፕሮጀክት በመኩራ ደረጃ ይፋ ሆነ Tibebu Kebede Sep 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ከሰባት የሲቪክ ማህበራት ጋር በመተባበር በኮቪድ 19 በሽታ የተጎዱ የማህበረሰብ ክፍሎችን ለመደገፍ ከ8 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት የተደረገበት ፕሮጀክት ይፋ አደረገ፡፡ ፕሮጀክቱ በአዲስ አበባ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የትግራይ ክልል መንግስት አካሂዳለው ያለውን ምርጫ በተመለከተ የመጨረሻ ውሳኔ Tibebu Kebede Sep 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት፣ አስፈፃሚ አካላት እና የምርጫ ኮሚሽን ምርጫን በሚመለከት ያወጣው አዋጅ፣ ያሳለፏቸው ውሳኔዎችና የፈፀሟቸው ተግባራት ከሕገ መንግስቱ ጋር የሚቃረኑ በመሆናቸው በሕገ መንግስቱ አንቀጽ 9(1) መሰረት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች የአዋሽ ወንዝ ሞልቶ እያስከተለ ያለውን ጉዳት እየጎበኙ ነው Tibebu Kebede Sep 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌዴራል መንግስት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች የአዋሽ ወንዝ ሞልቶ እያስከተለ ያለውን ጉዳት እየጎበኙ ነው። ከተፋሰሶች ልማት ባለስልጣን፣ የአደጋ ስጋትና ስራ አመራር ኮሚሽን፣ ከውሃ ልማት ኮሚሽንና ሌሎች ተቋማት የተወጣጡ ከፍተኛ የመንግስት የስራ…