ዓለምአቀፋዊ ዜና የሱዳን ልዑላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር አብዱል ፈታህ አል ቡርሃን አስመራ ገቡ Tibebu Kebede Sep 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሱዳን ልዑላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር አብዱል ፈታህ አል ቡርሃን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት በዛሬው ዕለት የኤርትራ ዋና ከተማ አስመራ ገብተዋል። ለአንድ ቀን የስራ ጉብኝት አስመራ የገቡት ሊቀመንበሩ በኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአስራት ሚዲያ ጋዜጠኞች እና የካሜራ ባለሙያዎች ዋስትና ተፈቀደላቸው Tibebu Kebede Sep 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአስራት ሚዲያ ጋዜጠኛ፣ የካሜራ ባለሙያ እና ኤዲተር የሆኑ አራት ባለሙያዎች ዋስትና ተፈቀደላቸው። በሚዲያ ሁከትና አመጽ ቀስቅሰዋል ተብለው ተጠርጥረው የፍርድ ሂደታቸውን ሲከታተሉ ቆይተዋል። ዛሬ በፌደራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት አራዳ ተረኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ሰላም መስፈን አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት እውቅና ተሰጠ Tibebu Kebede Sep 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ሰላም መስፈን አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት እውቅና የመስጠት ስነ ስርዓት ተከናወነ። "ለዘላቂ ልማትና አብሮነት የህግ የበላይነት" በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው ስነ ስርዓት የፌዴራል እና የክልሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2013 በጀት ዓመት 320 ሚሊየን ኩንታል ሲሚንቶ ወደ ሀገር ውስጥ እንደሚገባ ተገለፀ Tibebu Kebede Sep 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የሲሚንቶ እጥረትን ለመቅረፍ በሀገር ውስጥ ከሚመረተው በተጨማሪ 320 ሚሊየን ኩንታል ሲሚንቶ ከውጪ ሀገር ተገዝቶ እንደሚገባ ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ኮንስትክሽን ስራ መሰረታዊ ግብዓት በሆነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአብሮነት ቀን በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ እየተከበረ ነው Tibebu Kebede Sep 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአብሮነት ቀን በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ በተለያዩ መርሃ ግብሮች በመከበር ላይ ይገኛል። ቀኑ “እኔ ለወገኔ” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ሲሆን፥ በዚህም ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ጽዮን የጋራ መኖሪያ ቤቶች ነዋሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከ1 ሚሊየን በላይ ሰዎች የኮቪድ-19 ምርመራ እንዲደረግ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ምስጋና አቀረቡ Tibebu Kebede Sep 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከ1 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ሰዎች የኮቪድ-19 የላቦራቶሪ ምርመራ እንዲደረግ አስተዋጽኦ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቀረቡ። በኢትዮጵያ እስከ ትናንት ድረስ 1 ሚሊየን 18 ሺህ 847 ሰዎች የኮቪድ 19…
የዜና ቪዲዮዎች “ከጳጉሜን እስከ ጳጉሜን እንደርሳለን” በሚል የተዘጋጀው ሀገር አቀፍ የመንገድ ደህንነት ንቅናቄ Tibebu Kebede Sep 6, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=KpMyRdqJO_E
የሀገር ውስጥ ዜና በ24 ሰዓታት 1 ሺህ 206 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ21 ሰዎች ሕይወት አልፏል Tibebu Kebede Sep 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 25 ሺህ 158 የላብራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 206 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 58 ሺህ 672…
የዜና ቪዲዮዎች የይቅርታ ቀን በአዲስ አበባ ከተማ Tibebu Kebede Sep 6, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=3w_3boXs0zw
የዜና ቪዲዮዎች የይቅርታ ቀንን አስመልክቶ የሃይማኖት አባቶች መልዕክት Tibebu Kebede Sep 6, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=BxKHep-4TI8