የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በ362 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ 197 ፕሮጀክቶች ወደ ስራ ገቡ Tibebu Kebede Sep 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በ362 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ 197 ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል። የልማት ፕሮጀክቶቹ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዶናልድ ትራምፕ በጦርነት ወቅት ህይወታቸው ያጡ ወታደሮችን ተሸናፊዎች ብለዋል መባሉ ቁጣን ቀስቅሷል Tibebu Kebede Sep 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በጦርነት ወቅት ህይወታቸውን ያጡ የአሜሪካ ወታደሮችን ተሸናፊዎች እና ጥገኞች ብለዋል መባሉ ቁጣን ቀስቅሷል። ዶናልድ ትራምፕ ወታደሮችን አጣጥለውበታል የተባለው ንግግር አትላንቲክ በተሰኘ…
የሀገር ውስጥ ዜና 102 ሚሊየን ብር ለገበታ ለሃገር ፕሮጀክት ድጋፍ ተደረገ Tibebu Kebede Sep 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አመራሮችና ሠራተኞች የገበታ ለሃገር የልማት ጥሪ በመቀበል 102 ሚሊየን ብር የሚሆን የአንድ ወር ደሞዛቸውን ድጋፍ አደረጉ፡፡ መንግሰት ከዚህ በፊት በገበታ ለሸገር ያቀረበውን የልማት ጥሪ በመቀበልና ፈጣን ምላሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርባ ምንጭና ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን አስመረቁ Tibebu Kebede Sep 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለ33ኛ ዙር በተለያዩ ሙያዎች ያሰለጠናቸውን ከ2 ሺህ 300 በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው በድህረ ምረቃና በቅድመ መደበኛ መረሃ ግብር ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ነው ያስመረቀው፡፡ ተመራቂዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ ለኢትዮጵያ ስትሰጠው የነበረው እርዳታ ሊታገድ እንደማይገባ 6 የአሜሪካ ኮንግረስ አባላት ደበዳቤ አሳሰቡ Tibebu Kebede Sep 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ ለኢትዮጵያ ስትሰጠው የነበረው እርዳታ ሊታገድ እንደማይገባ ስድስት የአሜሪካ ኮንግረስ አባላት ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መስሪያ ቤት በላኩት ደበዳቤ አሳሰቡ። የኮንግረስ አባላቱ ለአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ በጻፉት የተቃውሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል መንግስት ለተለያዩ የስራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጠ Tibebu Kebede Sep 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ለተለያዩ የስራ ኃላፊዎች ሹመቶችን ሰጠ። በዚህም መሰረት፦ አቶ ኃይለማርያም ተስፋዬ- በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊና የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪ አቶ ማሄ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ በጎርፍ ምክንያት ለተፈናቀሉ ከ177 ሺህ በላይ ዜጎች የሰብአዊ እርዳታ የመስጠት ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል Tibebu Kebede Sep 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ በጎርፍ ምክንያት ለተፈናቀሉ ከ177 ሺህ በላይ ዜጎችን የሰብአዊ እርዳታ የመስጠት ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የብሄራዊ የአደጋ ስጋትና አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ለፋና ብሮካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፀውበክረምቱ ከመደበኛ በላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአቶ ልደቱ አያሌው የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ Tibebu Kebede Sep 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአቶ ልደቱ አያሌው የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ። በምስራቅ ሸዋ ዞን ቢሾፍቱ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት አቃቤ ህግ ክስ የመመስረቻ የ15 ቀን ጊዜ ጠይቆ ተፈቅዶለታል። ክስ እስከሚመሰረት ድረስም በፖሊስ ጣቢያ በእስር እንዲቆዩ ታዟል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ለወባ በሽታ መከሰት ምቹ የአየር ሁኔታ በመኖሩ በሽታው በሚከሰትባቸው አካባቢዎች የሚኖር ህብረተሰብ ጥንቃቄ ሊያደርግ ይገባል- የጤና ሚንስቴር Tibebu Kebede Sep 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመጪ ወራት ለወባ በሽታ መከሰት ምቹ የአየር ሁኔታ በመኖሩ በሽታው በሚከሰትባቸው አካባቢዎች የሚኖሩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የጤና ሚንስቴር አሳሰበ። የሚንስቴሩ የብሄራዊ የወባ ፕሮግራም አስተባባሪ መብራህቶም ሃይለ ለፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና በጂዳ እና በሪያድ በተለያዩ እስር ቤቶች የነበሩ 672 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Tibebu Kebede Sep 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሳዑዲ አረቢያ የሚኖሩ ዜጎችን ደህንነት ለማስጠበቅ እና መብታቸው ተጠብቆ እንዲኖሩ የሚያስችሉ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ መግለጫ…