Fana: At a Speed of Life!

ነዳጅ ጫኝ መኪና በሁለቱም የነዳጅ ታንከሮቹ ውስጥ ግምታዊ ዋጋቸው 5 ሚሊየን ብር የሆኑ 23 ሺህ 750 ስቴካ ሻምላን ሲጋራ እና 863 ስቴካ ሺሻ ይዞ ሲጓዝ…

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 27 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ነዳጅ ጫኝ ተሽከርካሪ በሁለቱም የነዳጅ ታንከሮቹ ውስጥ ግምታዊ ዋጋቸው 5 ሚሊየን ብር የሆኑ 23 ሺህ 750 ስቴካ ሻምላን ሲጋራ እና 863 ስቴካ ሺሻ ይዞ ሲጓዝ መያዙን የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው አስታወቁ። መነሻውን ምዕራብ ሐረርጌ…

አቶ ጃዋር መሀመድን ጨምሮ 14 ተጠርጣሪዎች ላይ ዐቃቤ ህግ ዘጠኝ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን አሰማ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 27 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዐቃቤ ህግ አቶ ጃዋር መሀመድን ጨምሮ በ14 ተጠርጣሪዎች ላይ ዘጠኝ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን አሰምቷል።    ዐቃቤ ህግ 15 የቅድመ ምርመራ ምስክሮች ማዘጋጀቱን የገለፀ ሲሆን፥ ከ15 ምስክሮች ውስጥ 4ቱ በተለያዩ ምክንያቶች እና…

የዓለም ባንክ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በቅርበት መስራቱን  እንደሚቀጥል አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  የዓለም ባንክ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በቅርበት መስራቱን  እንደሚቀጥል አረጋገጠ። ባንኩ ዛሬ ከሰዓት በኋላ  ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያ መንግስት እያከናወነ ያለውን ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ በፋይናንስ መደገፉን እንደሚቀጥል አስታውቋል።…

በኦሮሚያና አፋር ክልሎች በአዋሽ ተፋሰስ ውስጥ በሚገኙ አካባቢዎች የጎርፍ አደጋ አጋጠመ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 27 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ እና አፋር ክልሎች በአዋሽ ተፋሰስ በሚገኙ አካባቢዎች የጎርፍ አደጋ ማጋጠሙን የአዋሽ ተፋሰስ ልማት ፅህፈት ቤት አስታወቀ።   በኦሮሚያ ክልል እና በአፋር ክልሎች በቅርብ ሳምንታት በተከሰቱ ጎርፎች በርካቶች…

በኮቪድ-19 ተፅዕኖ የተጎዱ የቱሪዝም ዘርፍ ተዋናዮችን ለማገዝ በኦንላይን የፎቶ አውደርዕይ ከ70 ሚሊየን ብር በላይ ለመሰብሰብ ታቅዷል

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 27 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮቪድ-19 ተፅዕኖ የተጎዱ የቱሪዝም ዘርፍ ተዋናዮችን ለማገዝ ያለመ ‘የኦንላይን ፎቶ አውደርዕይ ተግባራዊ እንደሚደረግ የኢትዮጵያ ሆቴልና ማርኬቲንግ ማህበር ገለፀ።   ማህበሩ ወደ አፍሪካ የሚገቡ የውጭ ቱሪስቶች ኢትዮጵያን መዳረሻ…

በአቶ ደጀኔ ጣፋ፣ አቶ መስተዋርድ ተማምና በአቶ ጃዋር መሀመድ የኮምፒውተር ባለሙያ ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 27 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦፌኮ የቀድሞ አመራረ አቶ ደጀኔ ጣፋ፣ አቶ መስተዋርድ ተማም እና የአቶ ጃዋር መሀመድ የኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ ባለሙያ አቶ ሚሻ አደም ላይ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ክስ ተመሰረተ። ክሱ በሁለት የተከፈለ ሲሆን፥ 1ኛ ተከሳሽ አቶ ደጀኔ ጣፋ…

ተንሳፋፊ ሳርና የመለዋወጫ አቅርቦት እጥረት የበለስ የኃይል ማመንጫ ጣቢያ ስጋት እየሆኑ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 27 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የበለስ የኃይል ማመንጫ ጣቢያ ተንሳፋፊ ሳርና የመለዋወጫ አቅርቦት ስራውን እያስተጓጎለበት መሆኑን የጣቢያው ኃላፊ ገለፁ፡፡   ወደ ጣቢያው የውሃ መቀበያ የሚመጣው ተንሳፋፊ ሳር ለኃይል ማመንጫው የኦፕሬሽን ሥራ ከፍተኛ ስጋት እየሆነ…