Fana: At a Speed of Life!

አቶ ልደቱ አያሌው በሌላ መዝገብ ፍርድ ቤት ቀርበው ጉዳያቸው ታይቷል

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ልደቱ አያለው በምስራቅ ሸዋ ዞን ቢሾፍቱ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት በሌላ መዝገብ ቀርበው ጉዳያቸው ታይቷል። አቃቤ ህግም በችሎቱ ተገኝቶ እጃቸው ላይ የተገኘ የሽግግር መንግስት መመስረቻ ሰነድ የሚል እና ለውጡን ተቃርኖ “ለውጡ ከድጡ ወደ ማጡ”…

የአሜሪካ ልማት ተርአዶ ድርጅት የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ መሳሪያዎችን ለኢትዮጵያ አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዓለም አቀፉ የአሜሪካ ልማት ተርአዶ ድርጅት (ዩ.ኤስ.ኤይድ) የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ መሳሪያዎችን ለኢትዮጵያ አበረከተ። ዩ.ኤስ.ኤይድ ኢትዮጵያ በትዊተር ገፁ እንዳስታወቀው፥ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር እያሻቀበ ባለበት በዚህ ወቅት…

አሜሪካ በቻይና ዲፕሎማቶች ላይ የጉዞ ክልከላ ማዕቀቦችን ጣለች

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ በቻይና ዲፕሎማቶች ላይ የጉዞ ክልከላ ማዕቀቦችን መጣሏን አስታውቃለች። በዚህም መሰረት ከፍተኛ የቻይና ዲፕሎማቶች የአሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎችን ለመጎብኘት አሊያም ከ50 ሰው በላይ የሚሳተፍበት ባህላዊ ስነ ስርዓቶች ላይ ለመሳተፍ ወደ አሜሪካ…

የአንድ ሀገር ብልጽግና ከማኅበራዊ ኃላፊነት መጎልበት ጋር ከፍተኛ ትሥሥር አለው- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአንድ ሀገር ብልጽግና ከማኅበራዊ ኃላፊነት መጎልበት ጋር ከፍተኛ ትሥሥር እንዳለው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በፌስቡክ ገፃቸው ባስተላለፉት መልእክት፥ “ማኅበራዊ ኃላፊነት…

በ2013 አዲስ ዓመት ለህዝቦች የአደረጃጀት ጥያቄዎች በሰላማዊ መንገድ መልስ ለመስጠት ይሰራል- አቶ ርስቱ ይርዳው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2013 አዲስ ዓመት ለህዝቦች የአደረጃጀት ጥያቄዎች ሰላማዊ መሆነ መንገድ መልስ ለመስጠት እንደሚሰራ የደቡብ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው ገለፁ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት ምክትል ርእሰ መስተዳድር…

ባለፉት 24 ሰዓታት 1 ሺህ 105 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ18 ሰዎች ሕይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 21 ሺህ 360 የላብራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 105 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 54 ሺህ 409…

ም/ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች 12 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት በእሳት አደጋ የወደመባቸውን ተጎጂዎች ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 27 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ሲ.ኤም.ሲ አሊታድ ሚካኤል በደረሰው የእሳት አደጋ ተጎጂ የሆኑ ግለሰቦችን አጽናንተዋል፡፡ በዛሬው ዕለት ከ6 ሰዓት ከ30 ደቂቃ ጀምሮ በተከሰተው…