ኢትዮጵያ ካሳለፈችው ረጅም የሀገረ መንግስት ግንባታ ውጣ ውረዶች ታሪክ ልትማር ይገባል- ፖለቲከኞች
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ካሳለፈችው ረጅም የሀገረ መንግስት ግንባታ ውጣ ውረዶች ታሪክ ልትማር እንደሚገባ ፖለቲከኞች ተናገሩ።
ከፋና ብሮድካሰቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት አንጋፋዎቹ ፖለቲከኞች ፕሮፌሰር በየነ ጼጥሮስ እና ዶክተር አረጋዊ በርሄ፥ በዘርፉ ከፍ…