ዓለምአቀፋዊ ዜና የጃፓኑ ገዢ ፓርቲ የጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ ምትክ በመስከረም መጀመሪያ ሊመርጥ ነው Tibebu Kebede Aug 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጃፓኑ ገዢ ፓርቲ ኤልዲፒ በመስከረም ወር መጀመሪያ የጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤን ምትክ ለመምረጥ ማቀዱን አስታወቀ። የፓርቲውን የሊቀ መንበርነት ቦታ ለመያዝ አራት ተመራጮች መቀርባቸው ተነግሯል። በዚህ መሰረትም ፓርቲው የመረጠው ሊቀመንበር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት ለኢጋድ አባል ሃገራት 60 ሚሊየን ዩሮ የሚያወጡ የኮሮና ቫይስ መከላከያ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ Tibebu Kebede Aug 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት ለምስራቅ አፍርካ ሀገራት የልማት በየነ መንግስታት (ኢጋድ) አባል ሀገራት 60 ሚሊየን ዩሮ የሚያወጡ የኮሮና ቫይስ መከላከያ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ ሙሉ በሙሉ ሃገራቱ ኮቪድ 19ኝን ለመከላከል ለሚያደርጉት እንቅስቃሴና…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ የፌዴራል አመራሮች ስልጠና በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ Tibebu Kebede Aug 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ፌዴራል ዞን አመራሮች ስልጠና \በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። የአመራሩ ስልጠና ለተከታታይ አምስት ቀናት የሚቆይ ሲሆን፥ በፌዴራል መዋቅር ውስጥ ከሚኒስትር እስከ ምክትል ዳይሬክተር ያሉ ከ420 በላይ አመራሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና 165 ኢትዮጵያውያን ከሊባኖስ ተመለሱ Tibebu Kebede Aug 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሊባኖስ በአሰሪዎች በደልና የመብት ጥሰቶች፣ የአካልና የስነ-ልቦና ጉዳት የደረሰባቸው እንዲሁም መጠለያና ምግብ ያጡ የነበሩ 165 ኢትዮጵያውያን ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ። ሊባኖስ የሚገኘው ቆንስላ ጄኔራል ጽህፈት ቤት ከኢትዮጵያ ኮሙኒቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ተማሪዎች 12ኛ ክፍልን ሲጨርሱ የሙያ ባለቤት ይሆናሉ – ትምህርት ሚኒስቴር Tibebu Kebede Aug 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲሱ ስርዓተ-ትምህርት ተማሪዎች 12ኛ ክፍልን ሲጨርሱ የሙያ ባለቤት እንደሚሆኑ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ጌታሁን መኩሪያ በአጠቃላይ የትምህርት ዘርፍ ውስጥ የሙያ ትምህርቶችን በሁሉም የሙያ ዘርፎች በመስጠት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በህንድ በአንድ ቀን ከ78 ሺህ ሰዎች በላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው Tibebu Kebede Aug 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ በትናትናው ዕለት ብቻ 78 ሺህ 761 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ተገለፀ። ይህ በአሜሪካ በሐምሌ ወር በአንድ ቀን ከተመዘገበው ከፍተኛ ቁጥር በ1 ሺህ 462 ከፍ ይላል ተብሏል። በህንድ ቁጥሩ በዚህ መጠን ከፍ ያለው…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ የአማራ፣ የደቡብ፣ ሶማሌና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች የአመራር ስልጠና እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Aug 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የአማራ፣ ሶማሌ፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች የአመራር ስልጠና እየተካሄደ ይገኛል። የአማራ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በባህርዳር የመጀመሪያውን ዙር የአመራር ስልጠና በዛሬው እለት የጀመረ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ51 ሺህ በለጠ Tibebu Kebede Aug 30, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 24 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 21 ሺህ 499 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 1 ሺህ 468 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ ። ሚኒስቴሩ በዕለታዊ መግለጫው በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 51 ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጋዜጠኛ ፍቅሩ ወልዱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ Tibebu Kebede Aug 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 24፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ጋዜጠኛ ፍቅሩ ወልዱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡ ጋዜጠኛ ፍቅሩ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በትናንትናው እለት በ33 ዓመቱ ከዚህ ዓለም ተለይቷል፡፡ ጋዜጠኛው በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በጋዜጠኝነት አገልግሏል፡፡ ጋዜጠኛ ፍቅሩ…
የዜና ቪዲዮዎች የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል የማስተዋወቅ ዘመቻ Tibebu Kebede Aug 29, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=p2pc9RSxvkw