Fana: At a Speed of Life!

ከሸገር ወደ ሀገር በሚል ርእስ የአዲስ ወግ የውይይት መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከሸገር ወደ ሀገር በሚል ርእስ የአዲስ ወግ የውይይት መድረክ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ተካሂዷል። በውይይት መድረኩ ላይም የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የቱሪዝም ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ፣ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር…

የአውሮፓ ህብረት ለማሊ ወታደሮችና ፖሊሶች ሲሰጥ የነበረውን ስልጠና አቋረጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት ለማሊ ወታደሮችና ፖሊስ ኃይል ሲሰጥ የነበረውን ስልጠና ማቋረጡን አስታወቀ። ህብረቱ እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው ባለፈው ሳምንት የሀገሪቱን ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ቧባኬር ኬይታ በወታደሮች ከስልጣን መነሳታቸውን ተከትሎ ነው።…

ብሔራዊ  መረጃና ደህንነት አገልግሎት  ሽብርተኝነትንና ህገ-ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውርን  በመግታት  አገራዊ ህልውናን ለማረጋገጥ ከፍተኛ ሚና ማበርከቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት  ሽብርተኝነትንና ህገ-ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውርን  በመግታት  አገራዊ ህልውናን ለማረጋገጥ ከፍተኛ ሚና ማበርከቱ ተገለጸ። ብሔራዊ  መረጃና ደህንነት አገልግሎት በተጠናቀቀው የ2012 የበጀት  ዓመት በአገርና…

የቻይና መንግስት ለኢትዮጵያ 3ኛ ዙር የኮሮና ቫይረስ መከላከያ የህክምና ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይና መንግስት ለኢትዮጵያ 3ኛ ዙር የኮሮና ቫይረስ መከላከያ የህክምና ቁሳቁሶች ድጋፍ አድርጓል። በ3ኛ ዙር ድጋፉም 500 ሺህ ሰርጂካል ማስክ፣ 65 ሺህ ለህክምና አገልግሎት የሚውሉ የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ፣ 10 ሺህ የህክምና ባለሙያዎች…

ባለፉት 24 ሰዓታት 1 ሺህ 533 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ16 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ18 ሺህ 724 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 1 ሺህ 533 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡   ከዚህ ባለፈም ባለፉት 24 ሰአታት የ16…

የበረሀ አንበጣ ወረርሽኝ በአማራ፣ ትግራይ እና አፋር ክልሎች አዋሳኝ ቦታ ላይ መከሰቱን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የበረሀ አንበጣ ወረርሽኝ በአማራ፣ ትግራይ እና አፋር ክልሎች አዋሳኝ ቦታ ላይ መከሰቱን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ።   ሚኒስትር ዲኤታው ዶክተር ማንደፍሮ ንጉሴ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የበረሀ አንበጣው በመኸር ከተሸፈነው…