Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል የአርሶ አደር መንደርን በግብርና ልማት የማሻሻል ፕሮጀክት ውጤት እያሳየ መሆኑን ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አርሶ አደሮችን በገበያ ተኮር የግብርና ልማት በማሰማራት ኑሯቸውን የተሻለ ለማድረግ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ አስታወቁ። ርዕሰ መስተዳድሩና የክልሉ ምክር ቤት አፈጉባኤ ወይዘሮ ወርቅሰሙ ማሞ…

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የ2012 ዓ.ም እቅድ አፈፃፀም ሪፖርትና የ2013 ዓ.ም እቅድ ላይ ውይይት እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የ2012 ዓ.ም እቅድ አፈፃፀም ሪፖርትና የ2013 ዓ.ም እቅድ ውይይት እያካሄደ ነው፡፡ 2012 ዓ.ም በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ዘርፉ ከፍተኛ የለውጥ ስራዎች ተግባራዊ የተደረጉበት ዓመት መሆኑን ሚኒስቴሩ…

የመምህርነትን ሙያ ተመራጭና ተወዳጅ ለማድረግ ይሰራል- የትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የመምህርነትን ሙያ ተመራጭና ተወዳጅ ሙያ ለማድረግ እንደሚሰራ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። በየደረጃው የሚገኙ የሚኒስቴሩ ሰራተኞች እና አመራሮች በአጠቃላይ የትምህርት ዘርፉ የ10 አመት እቅድ ላይ ውይይት እያደረጉ ነው፡፡ በውይይቱ…

የጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ ስልጣን መልቀቃቸውን አስታወቁ

አዲስ አበባ፤ ነሀሴ 22 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጃፓኑ ጠቅላይሚኒስትር ሺንዞ አቤ ከጤና እክል ጋር በተያያዘ ስልጣን መልቀቃቸውን አስታወቁ። የ65 ዓመቱ አቤ ያጋጠማቸው የጤና እክል በመንግስታቸው ስራ ላይ እንቅፋት እንዳይፈጥር መልቀቃቸውን በዛሬው ዕለት ገልፀዋል። ከስልጣኔ በመልቀቄ…

ብልጽግና ብቁ መሪዎችን ለማፍራት እንደሚተጋ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የብልጽግና ጉዞው ለኢትዮጵያ ትርጉም ያለው ለውጥ ከማሳካት በዘለለ ብቁ መሪዎችን ለማፍራት እንደሚተጋ አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ እንደ ንስር የሩቁን የሚመለከቱ፤ ከዋናው ዓላማቸው…

በውጭ ሀገራት በችግር ውስጥ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ባሉበት ድጋፍ እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በውጭ ሀገራት በችግር ውስጥ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ባሉበት ድጋፍ እየተደረገላቸው መሆኑ ተገለፀ። በሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር አብዱልአዚዝ አህመድ ሕጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ ያላቸው እና የሌላቸው በርካታ ኢትዮጵያዊያን በሀገሪቱ እንደሚገኙ…

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ  ከኦማኑ ሱልጣን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ ከኦማኑ ሱልጣን ሃይታም ቢን ታሪክ አልሰይድ ጋር ተወያይተዋል። ፖምፒዮ ከኦማኑ ሱልጣን ጋር ተገናኝተው ከተወያዩ በኋላ በቀጠናው ሰላም፣ መረጋጋትና ልማት ጉዳይ ላይ ስለመምከረራቸው በትዊተር ገጻቸው…

የመገናኛ ብዙሃን ፖሊሲ የሚዲያ ዘርፉን ለማሳደግና አቅምን ለመገንባት አስቻይ ሁኔታን የሚፈጥር መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሚኒስትሮች ምክር ቤት በስራ ላይ እንዲውል የተወሰነው የመገናኛ ብዙሃን ፖሊሲ የሚዲያ ዘርፉን ለማስፋፋት፣ ለማሳደግ፣ ለመደገፍና አቅምን ለመገንባት አስቻይ ሁኔታን የሚፈጥር ነው ተባለ። የብሮድካስት ባለስልጣን ምክትል ዳይሬክተር አቶ የወንድወሰን…

የኢፌዴሪ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ለገበታ ለሀገር የ1 ወር ደመወዛቸውን ለመስጠት ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ለገበታ ለሀገር የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለመስጠት ቃል ገብተዋል። የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞትዬስ፥ “ሸገርን በማስዋብ እና እንጦጦ ፓርክ የታየው ድንቅ ስራ ወደ ሌሎችም…

ታንዛኒያ 15 ፕሬዚዳንታዊ እጩዎችን ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታንዛኒያ በመጪው ጥቅምት ወር ለምታካሄደው ምርጫ 15 ፕሬዚዳንታዊ እጩዎች መቅረባቸውን የሀገሪቱ የምርጫ ቦርድ ይፋ አደረገ። በአውሮፓውያኑ 2015 ሙስናን እወጋለሁ መሰረተ ልማትን አስፋፋለሁ በማለት ወደ ስልጣን የመጡት ጆን ማጉፍሊ ለሁለተኛ ጊዜ…