Fana: At a Speed of Life!

የፌደራል ፖሊስ የደንብ ልብሱን ሊቀይር ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ፖሊስ የደንብ ልብሱን ሊቀይር መሆኑን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል እንዳሻው ጣሰው ገለፁ። የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን በ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸምና የ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫን አስመልክቶ…

ሚኒስቴሩ በሲሚንቶ አቅርቦት በኩል እየተፈጠረ ያለውን ችግር ለመፍታት የሚያስችል የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በሲሚንቶ አቅርቦት በኩል እየተፈጠረ ያለውን ችግር ለመፍታት የሚያስችል የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ። የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ዛሬ በሰጡት መግለጫ የሲሚንቶ ፋብሪካዎች መለዋወጫ ከውጭ ለማስገባት…

ኮቪድ 19 ጠንካራ የጤና ስርዓት የብሄራዊ ደህንነት ጉዳይ መሆኑን አስተምሮናል- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኮቪድ 19 ጠንካራ የጤና ስርዓት መኖር የብሄራዊ ደህንነት ጉዳይ መሆኑን አስተምሮናል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ። 70ኛው የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጠና ኮሚቴ ጉባዔ በዛሬው እለት በቪዲዮ ኮንፍረንስ ተካሂዷል። በጉባዔው…

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከ700 ተሻገረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በኮሮና ቫይረስ የ17 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ፤ በአጠቃላይ በቫይረሱ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 709 ደርሷል። ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 18 ሺህ 778  የላብራቶሪ ምርመራም 1 ሺህ 545 ሰዎች…

ከተማዋን የሚመጥን የፀጥታ መዋቅር እንገነባለን- ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማን የሚመጥን የፀጥታ መዋቅር እንደሚገነባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ። የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከፀጥታ ዘርፍ አካላት እና የክፍለ ከተማ ስራ አስፈጻሚዎች እንዲሁም ከሚመለከታቸው…

ኔዘርላንድስ የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ቀዳሚ መዳረሻ ስትሆን አሜሪካና ሶማሊያ ቀጣዩን ደረጃ ይዛዋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኔዘርላንድስ የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ቀዳሚ መዳረሻ ስትሆን አሜሪካ እና ሶማሊያ ቀጣዩን ደረጃ መያዛቸውን የንግድ እና ኢንዱስት ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ኔዘርላድስ አበባ ፣ ቡና፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ ጨርቃጨርቅና አልባሳት የኤሌክትሪክ ውጤቶች፣…

በአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ የግድያ ወንጀል የተጠረጠረው ከበደ ገመቹ ዛሬ ለአራተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀርቧል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ የግድያ ወንጀል የተጠረጠረውና ሸሽቶ በነበረበት አዳአ ድሬ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ ሃምሌ 3 ቀን 2012 ዓ.ም በቁጥጥር ስር የዋለው ከበደ ገመቹ ዛሬ ለአራተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀርቧል። በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት…

90 ሺህ ሀሰተኛ የብር ኖቶችን በመጠቀም 20 ኩንታል ጤፍ የገዙት ግለሰቦች በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ጎዛምን ወረዳ ሊቫኖስ ቀበሌ 90 ሺህ ሀሰተኛ የብር ኖቶችን በመጠቀም 20 ኩንታል ጤፍ የገዙት የገዙት ግለሰቦች በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋሉ። ሶስት ተጠርጣሪዎች የጤፍ ነጋዴ ከሆነ ግለሰብ 20 ኩንታል ጤፍ በመግዛት…