Fana: At a Speed of Life!

በአዲስ አበባ የ2013 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የ2013 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ነገ እንደሚጀመር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ምዝገባው በሁሉም ትምህርት ቤቶች ከነገ ነሀሴ 19 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ከኮቪድ 19 ወረርሽኝ ተገቢውን…

የስነ ምግባር ችግር በታየባቸው የፌደራል ፖሊስ አባላት ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ህገ መንግስቱንና የህዝብን ሰላም በመጠበቅ ሂደት ውስጥ የስነ ምግባር ችግር በታየባቸው የፌደራል ፖሊስ አባላት ላይ የእርምት እርምጃዎች መውሰዱን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የ2012 ዓ.ም የስራ አፈፃፀሙን እየገመገመ…

በሃገር አቀፍ ደረጃ በተጀመረው የኮቪድ 19 የማህበረሰብ አቀፍ ንቅናቄ እና ምርመራ ዘመቻ እንቅስቃሴ ላይ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመከላከል እና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ በሃገር አቀፍ ደረጃ በተጀመረው የማህበረሰብ አቀፍ ንቅናቄ እና ምርመራ ዘመቻ እንቅስቃሴ ላይ ከሁሉም ክልሎች እና ከሁለቱ ከተማ አስተዳደር…

የትራምፕ ከፍተኛ አማካሪ ኬሊያን ኮንዌይ ስልጣን ሊለቁ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራምፕ ከፍተኛ አማካሪ የሆኑት ኬሊያን ኮንዌይ ስራቸውን እንደሚለቁ አስታወቁ፡፡ የፕሬዚዳንቱ ቀኝ እጅ ናቸው የሚባሉት ኮንዌይ በፈረንጆቹ ነሃሴ ወር መጨረሻ ላይ ከነጩ ቤተ መንግስት እለቃለሁ ብለዋል፡፡ የእርሳቸው ከስልጣን መልቀቅ…

ፍርድ ቤቱ የአቶ ልደቱን የዋስትና ጥያቄ ውድቅ በማድረግ ለምርመራ ተጨማሪ ጊዜ ፈቅዷል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ልደቱ አያሌው በቢሾፍቱ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ለአራተኛ ጊዜ ቀርበው ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ሲሆን መርማሪ ፖሊስም  ለምርመራ ተጨማሪ ሰባት ቀናት ተፈቅዶለታል። አቶ ልደቱ አያሌው በተጠረጠሩበት በቢሾፍቱ ከተማ ሰኔ 23 ቀን 2012…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በኢንቨስትመንት የተሠማሩ ባለሃብቶች ውጤት ማስመዝገብ ጀምረዋል- አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተለይም ከለውጡ ወዲህ በኢንቨስትመንት የተሰማሩ ባለሃብቶች በተገቢው መንገድ እያለሙ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ተናገሩ። ርዕሰ መስተዳድሩ እና የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ…

ዓመታዊው የአምባሳደሮች ስብሰባ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዋናው መስሪያ ቤት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ አምባሳደሮች እና ቆንስል ጀኔራሎች ዓመታዊ ስብሰባ ቢሾፍቱ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። ስብሰባው “ዲፕሎማሲያዊ ተልዕኳችን ለሃገራዊ ብልጽግናችን'' በሚል መሪ ቃል ነው እየተካሄደ…

ብልጽግና ፓርቲ ለተለያዩ የስራ ሃላፊዎች ሹመት ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ለተለያዩ የስራ ኃላፊዎች ሹመት መስጠቱን ፓርቲው በዛሬው እለት አስታውቋል። በዚህም መሰረት፡- አቶ መለስ አለሙ- የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ተስፋዬ በልጅጌ- በብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት…

የኦሮሚያ ክልል መንግስትና የብልፅግና ፓርቲ የክልሉ ቅርንጫፍ የ2012 አፈጻፀምና የ2013 እቅድ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግስትና የብልፅግና ፓርቲ የክልሉ ቅርንጫፍ የ2012 አፈጻፀም ግምገማ እና የ2013 እቅድ የውይይት መድረክ እየተካሄ ነው። የ2012 አፈጻፀም ግምገማ እና የ2013 እቅድ የውይይት መድረኩ በአዳማ ከተማ ነው በመካሄድ ላይ…

ባየር ሙኒክ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫን ለ6ኛ ጊዜ አነሳ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጀርመኑ ባየር ሙኒክ የፈረንሳዩን ፓሪስ ሴንት ጀርመንን በመርታት ቻምፒየንስ ሊጉን ለ6ኛ ጊዜ አንስቷል። የ2019/2020 የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ትናንት ምሽት በፖርቹጋል ዋና ከተማ ሊዝበን ተካሂዷል። በፍፃሜው የጀርመኑ…