Fana: At a Speed of Life!

ከሊፋ ሃፍጣር በፋይዝ አል ሳራጅ የተጠራውን የተኩስ አቁም እንደማይቀበሉ አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀመጫውን በምስራቃዊ ሊቢያ ያደረገው የከሊፋ ሃፍጣር ሃይል በጠቅላይ ሚኒስትር ፋይዝ አል ሳራጅ የተጠራውን የተኩስ አቁም እንደማይቀበለው አስታወቀ፡፡ ራሱን የሊቢያ ብሄራዊ ወታደራዊ ሃይል ብሎ የሚጠራው ቡድን ቃል አቀባይ አህመድ ሚስማሪ ባለፈው…

በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 40 ሺህን ተሻግሯል

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 20 ሺህ 153 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 1 ሺህ 638 ሰዎች የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ይህንንም ተከትሎ በሀገሪቱ በአጠቃላይ እስካሁን ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር…

ህፃናት ከኮሮና ቫይረስ ይልቅ ትምህርት ቤት አለሜሄዳቸው ከፍ ያለ ጉዳት ያስከትልባቸዋል- የብሪታኒያ ከፍተኛ የህክምና አማካሪ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ህፃናት በኮሮና ቫይረስ ተይዞው ከሚያጋጥማቸው ጉዳት ይልቅ ትምህርት ቤት አለሜሄዳቸው የሚያጋጥማቸው ጉዳት ከፍ ያለ መሆኑን የብሪታኒያ ከፍተኛ የህክምና አማካሪ ገለፁ።   በኮቪድ 19 የመሞት እድል ከሌሎች አንፃር ዝቅተኛ መሆኑን…

የጉራግኛ የፊደል ገበታ በ2013 ዓ.ም በተመረጡ ትምህርት ቤቶች የቅድመ መደበኛ ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉራጊኛ የፊደል ገበታ በ 2013 ዓ.ም በሁሉም ወረዳዎች በተመረጡ ትምህርት ቤቶች የቅድመ መደበኛ ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅት እየተደረገ እንደሆነ ተገለጸ።   የፊደል ገበታዉ ለሙከራ የቅድመ መደበኛ ተማሪዎች የሚማሩ ሲሆን…

በወታደራዊ ሳይንስና የአመራር ጥበብ የሰለጠኑ እጩ መኮንኖች ተመረቁ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሜጀር ጀነራል ሀየሎም አርዓያ ወታደራዊ አካዳሚ በወታደራዊ ሳይንስና የአመራር ጥበብ ያሰለጠናቸውን እጩ መኮንኖች በም/መ/አ ማዕረግ ዛሬ አስመርቋል።   ጀነራል ብርሀኑ ጁላ በዚሁ ወቅት እንደተናገሩት ተመራቂዎች የኢትዮጵያን ብሄራዊ…

የሀገርን ሰላም በማስፈን የዲሞክራሲ ግንባታ ሂደት ግቡን እንዲመታ የሴቶች ሚና የጎላ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገርን ሰላም በማስፈን የዲሞክራሲ ግንባታ ሂደት ግቡን እንዲመታ የሴቶች ሚና የጎላ መሆኑ ተገለፀ። በሀገር ሰላምና በዲምክራሲ ግንባታ ዉስጥ የሴቶች ተሳትፎ በሚል መሪ ቃል በጅግጅጋ ከተማ የሴቶች ኮንፍረንስ ተካሄዷል። በኮንፍረንሱ…

የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የከተማ አስተዳደሩ ትኩረት ሰጥቶ ይሰራል- ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የከተማ አስተዳደሩ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አስታወቁ። የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከተለያዩ ክፍለ ከተሞች…

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 1 ሺህ 368 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኝቶባቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 19 ሺህ 776 የላቦራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 368 ሰዎች የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።   በ24 ሰዓታት ውስጥ የ25 ሰዎች ሕይወት ያለፈ ሲሆን 567 ሰዎች አገግመዋል።…